ከ«ሴይንት ህሊና ደሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
update |
||
መስመር፡ 1፦
'''ሴይንት ህሊና''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Saint Helena ወይም ቅድስት ሄሌና) በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] የሚገኝ ደሴትና የ[[እንግሊዝ]] ቅኝ (ጥገኛ) አገር ነው። ስሙ ስለ ቄሣሩ [[ቆስጠንጢኖስ]] ክርስቲያን እናት [[ሄሌና]] ተሰየመ።
[[ፖርቱጊዝ]] በ[[1494]] ዓ.ም. ደሴቱን መጀመርያ ባገኙት ጊዜ አንድ ኗሪ አልነበረበትም። እንግሊዞች በ[[1651]] ዓ.ም. ሰፈሩት። ሴይንት ህሊና ከአኅጉሮች ሁሉ በጣም ሩቅ ሆኖ ለረጅም ጊዜ ለግዞት አገር ይጠቀም ነበር፤ ለምሳሌ [[ናፖሌዎን]] ተማርኮ ከ[[1807]] ዓ.ም. እስከ [[1813]] ዓ.ም. ድረስ ሕይወቱን እዚህ ላይ ጨረሰ።
{{መዋቅር}}▼
▲{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
[[መደብ:መልክዐ ምድር]]
|