ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 55፦
 
===ፈንጋይ (fungii)===
[[Image:Shiitake mushroom.jpg|left|thumb|upright=1.1|የጅብ ጥላ የሚራቡትየሚራባው በፈንጋይ ወሲባዊ ርባትርባታ ዘዴ ነው]]
 
አብዛኞቹ በወሲባዊ ዘዴ የሚራቡት ፈንጋይ፣ የህልውና ሂደታቸው በሃፕሎይድና ዳይፕሎይድ ደረጃ ውስጥ ያልፋል። ፈንጋይ በአብዛኛው የፍናፍንትነት (isogamous) የሚያሳዩና፣ ለእንስትነትና ለተባእትነት የተወሰኑ ፆታዎች የሏቸውም። የፈንጋይ ሃፕሎይድ አንዱ ከሌላው የሚያቀራርብ አካላዊ እድገት ያሳዩና፣ በመጨረሻው ሙሉ በሙሉ በመገናኘት የዘር ህዋሶቻቸውን ያዋህዳሉ። አንድአንድ ጊዜ ይህ ውህደት ሙሉ በሙሉ በአካል የተስተካከለ ሳይሆን የተዛባ (asymmetric) ነው። በዚህ ወቅት፣ ህዋሳዊ ክሮሞሶም ብቻ የሚያቀርበውና አስፈላጊ ንጥረነገሮችን የማያዋጣው ሃፕሎይድ፣ ተባእት ሊባል ይችላል የሚል ፈር ያለውየሚመጥን ሃሳብ ማቅረብ ይቻላል።
 
የአንድአንድ ፈንጋይ ወሲባዊ ሂደት፣ (ለምሳሌ [[እርሾ]] ውስጥ የሚገኙት) የወንድና የሴትነት ተዋናይነትን የሚይዙ ጥንዶችን ይፈጥራል። የእርሾ ፈንጋይ አንዱ ሃፕሎይድ ከተመሳሳይ ሃፕሎይድ ጋር አይዋሃድም። ይህም ማለት የመምረጥ ዝንባሌ እያሳየ ከራሱ ተቃራኒ የሆነ ሃፕሎይድ ጋር ብቻ ይዋሃዳል። የዚህ ጥምረት ተዋንያን የወንድነትና የሴትነት ህላዊ አላቸው ለማለት ይቻላል።