ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ግብረ ስጋ ግንኙነት''' ወይም '''ሩካቤ ስጋ''' ማለት በሴትና በወንድ መካከል ለስሜት እርካታ የሚደረግ ግንኙነት ወይም ፍቅር መሥራት ነው። ይህም ለመባዛት ወይም ለመዋለድ አስፈላጊ ከመሆኑ በላይ የወሲብን እርካታዊ ፍላጎት ለማሟላት ሊሆን ይችላል።
 
በ[[ሥነ ሕይወት]] ዘርፍ ሲታይ፣ ወሲብ፣ የእንስትን (ሴትን) እና የተባእትን ([[ወንድ]]ን) ዘር በማዋሃድ ወይንም በማዳቀል፣ የሕያው ፍጡራን ዓይነታዊ ሕልውና (species)፣ ከአሮጌ ወደ አዲስ እየታደስ፡ በቅጥልጣይ ረገድ ለረዥም ጊዜ እንዲቆይ የሚያስችል፣ ተፈጥሮ የቸረችው ተፈጥሯዊ ተግባር ነው። በእያንዳንዱ የፍጡር አይነት ወንድና ሴት ፆታዎች ይገኛሉ። እነዚህ ፆታዎች በየራሳቸው ዘርን ማስተላልፍ የሚችሉብት ልዮ የማዳቀያ ህዋሶችን በሰውነታቸው ወስጥ ይሠራሉ ወይንም ያዘጋጃሉ። [[Image:Sperm-egg.jpg|frame|<big>የተባእት ተስለክላኪ ዘር ህዋስ፣ ከእንስቷ ፍሬ ዘር ህዋስ ጋር፣ በእንስቷ አካል ውስጥ ሲገናኙ:</big>]]እነዚህ ልዮ ህዋሳት gametes በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ ልዩ ህዋሳት በአካልቸው ተመሳሳይ (በተለይ isogametes በመባል የሚታወቁት) ሊሆኑ ቢችሉም፣ ነገር ግን በአብዛኛው ጊዜ ከወንድና ከሴት የሚገኙት የዘር ህዋሳት በቅርፃቸውም ሆነ በአኳኋናቸው ይለያያሉ። የወንዱ የዘር ህዋስ፣ ምጥን ያለና በትንሽ ይዘት ብዙ ዘራዊ ምልክቶችን ማጨቅ እንዲችል ሆኖ የተሠራ ሲሆን፣ ይህንንም ይዞ ረጅም ርቀት መጓዝ እንዲችል የፈሳሽ ውስጥ ተስለክላኪነት ባህርይ ወይንም ችሎታ አለው። የሲቷየሴቷ ልዩ ህዋስ፣ ከወንዱ ህዋስ ጋር ሲስተያይ በአካሉ ትልቅአንጋፋ ሲሆን፣ ይህ የሆነበት ምክንያት ተንቀሳቃሽ ሳይሆን የረጋ ከመሆኑም ጭምር፣ ከወንድ ዘር ከተገናኘ በኋላ፣በኋላ በውስጡ ለሚፈጠረው ሽል አስፈላጊውን ንጥረ ነገር መያዝ ስላለበት ነው።
 
የአንድ ፍጡር ፆታ የሚታወቀው በሚፈጥረው የዘር ህዋሥ አይነት ነው። ተባእት ፍጡራን የተባእትየተባእትን የዘር ህዋሥ (spermatozoa, or sperm) ሲፈጥሩ፣ እንሥት ፍጡራን የእንሥትየእንሥትን የዘር ህዋሥ (ova, or egg cells) ይፈጥራሉ።
የተወሰኑ የፍጡር አይነቶች፣ የተባእትንም የእንስትንም የዘር ህዋሥ ከአንድ ግላዊ አካል የሚያፈልቁ ሆነው ይገኛሉ። እነዚህ ፍናፍንት (hermaphroditic) በመባል ይታወቃሉ።
 
አብዛኛውን ግዜ የአንድ አይነታዊ ፍጡር ተቃራኒ ፆታዎች፣ የተለያየ የአካል ቅርፅና የፀባይ ባህርይ ይታይባቸዋል። ይህ ልዩነት ሁለቱ ፆታዎች ያለባቸውን የእርባታ ኃላፊነትና የሚያስከትለውን አካላዊ ተፅእኖ ያንፀባርቃል።
መስመር፡ 10፦
==ወሲባዊ እርባታ==
[[Image:Sexual cycle.svg|thumb|200px|right|በወሲባዊ ዘዴ የሚራቡ ፍጡራን ህልውና፣ በህፕሎይድና በዳፕሎይድ ደረጃዎች ውስጥ ማለፍ አለበት ]]
ይህ ተግባር፣ ከላይ እንደተጠቀሰው፣ የእንስትና የተባእትን ዘር በማዋኃድ ወይንም በማዳቀል፣ የህያው ፍጡራን አይነታዊ ህልውና (Species)፣ ከአሮጌ ወደ አዲስ እየተታደስ፡ በቅጥልጣይ ረገድ ለረዥም ጊዜ እንዲቆይ የሚያስችል፣ ተፈጥሯዊ ተግባር ነው። በዘር ሀዋሣት ውህደት ወቅት ክሮሞሶም (Chromosomes) ከአንዱ ለጋሽ (ወላጅ) ወደሌላው ይተላለፋል። እያንዳንዱ ተሣታፊ ህዋሥ የለጋሾችን ግማሽ ክሮሞሶም ይይዛል። ግማሽ የአባት፣ ግማሽ የእናት ክሮሞሶሞች ተገኛተውተገናኛተው ይዋሃዳሉ ማለት ነው። ተወራሽ የዘር ምልክቶች፣ ዲ-አክሲ-ሪቦ-ኒውክሊክ አሲድ ወይንም ዲ-ኤን-ኤ (deoxyribonucleic acid (DNA)) በመባል በሚታወቀው፣ በክሮሞሶሞች ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ውስጥ ሰፈረውሰፍረው ይገኛሉ። ይህ ውህደት ክግማሽ የአባት፣ ክግማሽ የእናት ክፍል የተስራ የክሮሞሶም ጥማድ ይፈጥራል። ክሮሞሶሞች በጥንድ ሆነው በሚገኙበት ጊዜ ዳይፕሎይድ (diploid) ይባላሉ። ክሮሞሶሞች በግለኝነት ህላዌ ግዜ ሃፕሎይድ (haploid) ይባላሉ። ዳይፕሎይድ የሃፕሎይድ ሀዋስንህዋስን (ጋሜት (gametes)) መፍጠር ይችላሉ። ይህ የሃፕሎይድ ጥንሰሳ ሂደት ሚዮሲስ (meiosis) በመባል ይታወቃል። ሚዮሲስ የሚባለው ሂደት የክሮሞሶማዊ ቅልቅል (chromosomal crossover) ሁኔታን ሊፈጥርም ይችላል። ይህ ሁኔታ መሳ በሆኑ ክሮሞሶምች መካከል የሚፈፀም ሲሆን፣ የክሮሞሶሙ ዲ-ኤን-ኤ ከባቢ ተቆርሶ ከሁለተኛው ክሮሞሶም ዲ-ኤን-ኤ ከባቢ ጋር ይዋሃዳል። ተራፊዎቹ ዲ-ኤን-ኤ እርስ በርሳቸው ባኳያቸው ይዋሃዳሉ። ውጤቱም በባህርይ ከበኩር ዳይፕሎይድ የተለየ አዲስ ዳይፕሎይድ መፍጠር ነው። ይህ የክሮሞሶም ቅልቅል ሂደት ከለጋሽ ወላጆች በተፈጥሮ ባህሪው የተለየ አዲስ አይነታዊ ፍጡር (Species) ይከስታል።
 
በብዙ ፍጡራን የርቢ ሂደት ውስጥ የሀፕሎይድ ክስተት፣ ጋሜት በመፍጠር በአጠቃላዩላይ የተተካብቻ ያተኮረ ነው። በዚህ ሁኔታ የሚገኙት ጋሜት እርስ በርሳቸው በመቀላቀል ዳይፕሎይድ መከሰት እንደሚችሉ ሆነው የተዘጋጁ ናቸው። እንዲሁም በሌሎች ፍጡራን ርቢ ጊዜ ጋሜት ራሳቸውን በመክፈል አዲስና ልዩ ልዩ የአካል ህዋሣትን መፍጠር ይችላሉ። እነዚህ በዚህ ሁኔታ የሚፈጠሩ የአካል ህዋሣት ሃፕሎይድ ክሮሞሶም ይኖሯቸዋል። በሁለቱም በኩል የሚገኙት ጋሜት በውጭ አካላቸው ተመሣሣይነት ያሳያሉ። ሆኖም ግን በአካላቸው የማይመሳሰሉ ጋሜት ይገኛሉ። በተለምዶ ተለቅ ያሉት ጋሜት የእንስት ህዋስ (ovum, or egg cell) ሲሆኑ፣ አነስ ያሉት ደግሞ የተባእት ህዋስ (spermatozoon, or sperm cell) ናቸው። በአካል መጠን ተልቅ ያለ ጋሜት የሚያመነጭ ግለፍጡር የእንስትነትን ፆታ ይይዛል፣ እንዲሁም አነስ ያለ ጋሜት የሚያመንጭ ግለፍጡር የተባእትን ፆታ ይይዛል። በአንድ አካል፣ ሁለቱንሁለቱንም አይነት ጋሜት በአካሉ ውስጥ የሚያመነጭ ግለፍጡር ፍናፍንት (hermaphrodite) ይባላል። በአንዳንድ ሁኔታ hermaphrodite ራሳቸውን በራሳቸው በማዳቀል፣ ያላንዳች ወሲባዊ ጓደኛ አዲስ አካል (ፅንሥ) መፍጠር ይቸላሉ ።
 
===እንስሳት===
መስመር፡ 26፦
እንሥሣት በአብዛኛው ተንቅሳቃሽ ሲሆኑ፣ የወሲባዊ ጓደኛ ወይንም አጣማጅ ይፈልጋሉ፣ ያስሳሉ። አንዳንድ በውሃ ውስጥ ይሚኖሩ እንሥሣት ውጫዊ ድቅለት (external fertilization) የሚባለውን ይጠቀማሉ። በዚህ ጊዜ የንእንስቷ እንቁላሎችና የተባእቱ የዘር ህዋስ ውኃው ውስጥ አንድ ላይ ተለቀው እንዲቀላቀሉ ይደረጋል። በመሬት ላይ የሚኖሩ እንሥሣት ግን የወንዱን የዘር ህዋሳት ወደሴቷ ሰውነት የማስተላልፍ ዘዴ ይጠቀማሉ። ይህ ውስጣዊ ድቅለት (internal fertilization) ይባላል።
 
አእዋፍ፣ አብዛኞቹ ለሠገራ፣ ለ[[ሽንት]] እንዲሁም ለመዳቀል የሚጠቀሙበት አንድ ግለኛብቸኛ ቀዳዳ አላችው። ይህ ሬብ (cloaca) ይባላል። ተባእትና እንስት አእዋፍ፣ ሬባቸውን በማገናኘት የወንዱንወይንም ንባበማጣበቅ የወንዱን ዘርነባዘር (sperm) ያስተላልፋሉ። ይህ ሬባዊ ጥብቀት (cloacal kissing) በመባል ይታወቃል። አብዛኞቹ የመሬት ላይ እንሥሣት የወንዱን ንባነባዘር ዘር ለማስተላለፈለማስተላለፍ ይሚጠቅም ብልት ይኖራቸዋል። ይህ ብልት፣ ተስኪ ብልት (intromittent organ) በመባል ይታወቃል። በሰብአውያንና በአጥቢ እንሥሣት ውስጥ ይህ ብልት፣ [[ቁላ]] ተብሎ የሚታወቀው ነው። ይህ ብልት በእንስቷ የድቅያ ቀጣና ([[እምስ|እምሥ]]) ውስጥ በመግባት የወንዱን ነባ ዘርነባዘር ያፈሳል። ይህ ሂደት ወሲባዊ ግንኙነት (የግብረ ሥጋ ግንኙነት) ይባላል። የወንዱ ብልት፣ የወንዱ ነባ ዘር የሚያልፍበት የራሱ ቀጣና ይኖረዋል። የእንስት አጥቢ እንሥሣት ወሲባዊ ብልት (እምሥ) ከማህፀኗ ጋር የተገናኘ ነው። የሴቷ ማህፀን ፅንሱን በውስጡ በማቀፍ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ከሴቷ አካል እያንቆረቆረ፣ አቅፎ ጠብቆ ለውልድ እስኪበቃ ያሳድገዋል። ይህ ሂደት እርግዝና ይባላል።
 
በተንቀሳቃሽነታቸው ምክንያት፣ የአንዳንድ እንሥሣት ድቅለት የግዳጅ ወሲብን ያክላል።ይከስታል። አንዳንድ ነፍሳት፣ነፍሳት ለምሳሌለምሳሌ፣ የእንስቷን ሆድ በመቅደድ ወሲብ ያካሂዳሉ። ይህ እንስቷን የሚያቆስል ብቻ ሳይሆን፣ የሚያስቃይየሚያሰቃይ ነው።
 
ሆኖም ባንዳንድ ግለሠብ አስተሳሰብ ዘንድ፤ የግብረ ስጋ ግንኙነት ግብረ ሰዶምንም ሊያጠቃልል ይችላል። ግብረሰዶም ግን ከ[[ኢትዮጵያ]] ባሕል በፍጹም የተዛባ በደል ስለ ሆነ፤ ስለዚህ የተበደለው ከኅፍረት ከጭንቀት ወይም ተስፋው በመቁረጥ ተንቆ ቢሞት፣ የበደለኛው ቅጣት በሕግ ይጨመራል።
መስመር፡ 38፦
እንደ እንሥሣት፣ ዕፅዋትም የእንስትና የተባእት የዘር ህዋስ (gamete) ያመነጫሉ። ብዙ ታዋቂ የሆኑ ዕፅዋት የሚያመነጩት ተባእታይ የዘር ህዋስ በቅርፊት የታቀፈ ሆኖ በናኒ (pollen) ነው።
 
የእፅዋት እንሥት የዘር ህዋስ በኦቭዩል ውስጥ የሚገኝ ነው። ይህ እንስታይ ህዋስ፣ በወንዱ በናኒ የዘር ህዋስ ከተደቀለ ብኋላበኋላ የእፁን ዘር (seed) ያመነጫል። ይህ ዘር እንደ እንቁላል በውስጡ ለሚፈጠረው ፅንሥ አስፈላጊ ንጥረነገርንጥረነ ገር ይይዛል።
 
<div class="thumb tright" style="background-color: #f9f9f9; border: 1px solid #CCCCCC; margin:0.5em;">
መስመር፡ 46፦
<div style="border: none; width:260px;" class="thumbcaption"> እንስት (በግራ) እና ተባእት (በቀኝ) ሆነው የሚታዩት ፍሬ መሰሎች፣ የዝግባና የመሳሰሉት ስርክ-አበብ ትልልቅ ዛፎች የሴትና የወንድና ወሲባዊ ብልቶች ናቸው </div></div>
 
ብዙ ዕፅዋት አበቦች ሲኖሯቸው እነዚህም የዕፅዋቱ ወሲባዊ ብልቶች ናቸው። አበቦች አብዛኛውን ጊዜ ፍናፍንት (hermaphroditic) በመሆናቸው፣ የሁለቱንም ፆታዎች (የወንድና የሴት) የዘር ህዋሳት ይይዛሉ። በአበባው መሃል ካርፔል (carpel) ይገኛሉ። ከነዚህ አንዱ ወይንም በዛ ያሉት ተጣምረው ፒስቲል (pistil) ይሰራሉ። በፒስቲል ውስጥ የእንስት ፍሬ ወይንም ዘር ማመንጫ ኦቭዩል (ovule) ይገኛሉ። ኦቭዩል ከወንድከተባእት የዘር ሀዋስ ጋር ሲዳቀሉ ዘር (seed) ያመነጫሉ። የአባባው ተባእት ክፍልክፍሎች ስቴምን (stamen) ይባላሉ። እነዚህ ጭራ መሰል ተርገብጋቢዎች በአባባው ዛላና (petal) በፒስቲል ውጫዊ ዙሪያ የሚገኙ ሲሆኑ፣ ጫፋቸው ላይ፣ላይ በውስጣቸው የተባእትየተባእትን የዘር ህዋስ የሚይዙ የንፋስ በናኒዎች (pollen) ማመንጫ ክፍሎች አሏቸው። አንድ የበናኒ ረቂቅ በካርፔል ላይ ሲያርፍ፣ የእፁ ውስጣኢ ክፍል እንቅስቃሴ በማድረግ ረቂቁን በካርፔል ቀጣና ውስጥ በማሳለፍ ከኦቭዩል ውስጥ እንዲገባና እንዲዋሃድ ይደረጋል። ይህ ውህደት ዘር (seed) ይፈጥራል።
 
ዝግባና መስል ሰርክ አበብ ዛፎች አና ዕፅዋት፣ የተባእትና የእንስትየእንስትነት ህላዌ የሚይዙ ፍሬ መሰል (cone) አካሎች አሏቸው። በብዛት ሰው የሚያቃችው ፍሬ-መሰል (cone) አብዝኛውን ጊዜ ጠንካራ ሲሆኑ በውስጣቸው ኦቭዩል አሏቸው። የተባእት ፍሬ-መሰል አነስ ያሉ ሲሆኑ በናኒ (pollen) አመንጪዎች ናቸው። እነዚህ በናኒዎች በንፋስ በንነው ከእንስቱ ፍሬ-መሰል ላይ ያርፋሉ። አበቦች ላይ እንደሚታየው ሁኔታ፣ እንስታዊ ፍሬ-መሰል ከተባእት በናኒ ጋር ከተዳቀሉ ዘር ያመነጫሉ።
 
እፅዋት በአንድ ቦታ የረጉ በመሆናቸው፣ ደቂቅና በናኒ ተባእት የዘር ህዋሳትን ወደ እንስታን ክፍል ለማስተላለፍ የተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ከነዚህ ውስጥ ለመጥቀስ ያክል ሰርክ አበብ ዛፎችና የሳር አይነቶች፣ ደቂቅ ብናኝ የሆኑ የተባእትን የዘር ህዋስ የሚይዙ በናኒዎችን በማዘጋጀት በንፋስ ተሽካሚነት ወደ እንስት ክፍሎች እንዲደርሱ ያደርጋሉ። በዚህ ጊዜ የአንድ ሳር ወይንም ዛፍ ብናኝ ወደጎረቤት ሳር ወይንም ዛፍ የእንስት ክፍሎች በመድረስ ሊዳቀል ይችላል። ሌሎች እፅዋት ደግሞ ከበድ ያሉ ተጣባቂ ብናኝ ያዘጋጃሉ። እነዝህ እፅዋት በነፍሳት ላይ የሚመካ አቅርቦት ይጠቀማሉ። እነዚህ እፅዋት በአበቦቻችው ውስጥ የሚያመነጩት ጣፋጭ ፍሳሽ ብዙ ነፍሳትን የሚስብ ወይንም የሚማርክ ነው። ነፍሳቱ፣ ለምሳሌ ቢራቢሮዎችና ንቦች ይህንን ጣፋጭ ለመቅሰም ከአበባው ላይ ያርፋሉ። በዚህ ጊዜ ተጣባቂው የዘር ህዋስ ብናኝ ከነፍሳቱ እግሮች ላይ ይጣበቃሉ። ነፋሳቱ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ብናኞቹን በእግሮቻቸው በመሸከም ወደ ሌላ ተክል በመውሰድ ከእፁ እንስታዊ ክፍሎች ላይ ያደርሷቸዋል።
ብዙ ነፍሳትን የሚስብ ነው። ነፍሳቱ፣ ለምሳሌ ቢራቢሮዎችና ንቦች ይህንን ጣፋጭ ለመቅሰም ከአበባው ላይ ያርፋሉ። በዚህ ጊዜ ተጣባቂው የዘር ህዋስ ብናኝ ከነፍሳቱ እግሮች ላይ ይጣበቃሉ። ነፋሳቱ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ብናኞቹን በእግሮቻቸው በመሸከም ወደ ሌላ ተክል በመውሰድ ከእፁ እንስታዊ ክፍሎች ላይ ያደርሷቸዋል።
 
በተጨማሪ፣ ብዙ የአትክልት አይነቶች ወሲባዊ በማይሆን ዘዴ መስፋፋትና መባዛት ይችላሉ። ይህ [[እፃዊ ተዋልዶ]] ይባላል። ለምሳሌ ከአንድንድ የፍራፍሬ ዛፍ (እንደ [[በለስ]]) አንድ ቅርንጫፍ ቢወሰድተወስዶ በአዲስከአዲስ መሬትምመሬት ቢተከል፣ ይህ ቅርንጫፍ ያለ ወሲብ አዲስ 'ሕጻን' ዛፍ ሊሆን ይችላል።
 
===ፈንጋይ (fungii)===