ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 77፦
 
የሰብእን ሥነ ፍጥረታዊ እርባታ በተመረኮዘ ወደፊት ራሱን የቻለ አምድ ይዘጋጃል። ለጊዜው ተንገዋሏል።
 
==የአንድን ፅንስ ፆታ የሚወስኑ ነገሮች ==
 
በፍጡራን ውስጥ መደበኛው የፆታ አይነት ፍናፍንት (hermaphrodites) የሚባለው ለምሳሌ የቅንቡርስና የአብዛኞቹ እፅዋት ይዘት ነው። በዚህ የፆታ አይነት አንድ ግላዊ ፍጡር ሁለቱንም ተቃራኒ የፆታ አይነቶች ማለትም የተባእትና የእንስትን የዘር ህዋሳት ያመንጫል። ሆኖም ግን ብዙ አይነታዊ ፍጡራን በፆታችው አሃዳዊ የሆኑ ግላውያንን ያዘጋጃሉ። ማለትም እነዚህ ግላውያን የአይነታዊውን ፍጡር እንስታዊ ብቻ ወይንም ተባእታዊ ብቻ ፆታ ይይዛሉ። የአንድን ግላዊ ፍጡር ፆታ የሚወስነው ሥነፍጥረታዊ ሂደት፣ ፆታ መወሰኛ (sex determination)በመባል ይታወቃል።
 
የተወሰኑ ፍጡራን ለምሳል እንድቀይ ትል ያሉ ፆታዎች የፍናፍንትነትና የተባእት ይዘት አላቸው። ይህ ዘዴ አንድሮዳዮሲ
(androdioecy)ይባላል።
 
አንዳንድ ግዜ በአንድ ፅንስ እድገት ሂደት ግዜ ሽሉ በሴትነትና በወንድንት ማእከል ውስጥ ያለ ይሆናል። ይህ ሁኔታ ድብልቅ ፆታ (intersex) ሲባል፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ግላዊ ፍጡራን ፍናፍንት ሊባሉ ይችላሉ። ሆኖም ግን እንዚህ ፍጡርና ያልተለመዱ ናቸው ምክንያቱም በሴትነትም ሆነ በወንድንት ሙሉ በሙሊ ያልዳበሩ ናቸው።
 
{{መዋቅር}}