ከ«አሰልበርህት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «አ<u>ሰ</u>ልበርህት»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
አ<u>ሰ</u>ልበርህት ([[552]] -[[608]] ዓ.ም.) ከ572 ወይም 582 ዓ.ም. አካባቢ እስከ 608 ዓ.ም. ድረስ የ[[ኬንት]] ንጉሥ ነበረ። ከ[[እንግሊዝ]] ንገስታትም መጀመርያው የተጠቀመ እሱ ነበር።
አ<u>ሰ</u>ልበርህት
 
በ[[አንግሎ-ሳክሶን ዜና መዋዕል]] ዘንድ፣ እሱ አባቱን የኬንት ንጉሥ [[ኤዮርመንሪክ]]ን ተከተለ። የ[[ፍራንኮች]] ንጉሥ [[ቻሪበርት]] ልጅ [[ቤርታ]]ን አገባት። እሷ ክሪስቲያን ነበረችና ከዚህ የተነሣ ንጉሥ ተጠምቆ [[ክርስትና]] በእንግሊዝ ሕዝብ መካከል ይፋዊ ሆነ። [[አውግስጢኖስ ዘካንተርቡሪ]] ከ[[ሮማ]] በ[[588]] ዓ.ም. ተልኮ የእንግሊዝ ሕዝብ መጀመርያ ሊቀ ጳጳስ ሆኑ።
 
ከኬንት በላይ በዘመኑ መጨረሻ በሌሎች የእንግሊዝ ደሴት መንግሥታት በ[[ኤሴክስ]]ና [[ምሥራቅ ኤንግላ]] ላይ ገዥነት ነበረው።
 
በተጨማሪ በ[[594]] ዓ.ም. ንጉሥ አ<u>ሰ</u>ልበርህት ለአገሩ ሕገ መንግሥት አወጣ። ይህ ሕገ መንግሥት በ[[ሮማይስጥ]] ሳይሆን የተጻፈው በ[[ጥንታዊ እንግሊዝኛ]] ነበረ። በኋላ ዘመን የእንግሊዝ ንጉሥ [[ታላቁ አልፍሬድ]] ከዚህ ሕገ መንግሥት ወስደው የተሻሸለ ሕገ መንግሥት አወጡ።
 
አ<u>ሰ</u>ልበርህት በ608 ዓ.ም. ካረፈ በኋላ ልጁ ኤድባልድ ተከተለው። ኤድባልድ ግን በመጀመርያ ወደ አረመኔነት ቢመልስም በኋላ ግን ክሪስቲያን ንጉሥ ሆነ።
 
*[http://www.fordham.edu/halsall/source/560-975dooms.html#The%20Laws%20of%20%C6thelberht የአ<u>ሰ</u>ልበርህት ሕገጋት] (በእንግሊዝኛ)
 
[[መደብ:ታሪክ]]
 
[[de:Ethelbert von Kent]]
[[en:Æthelberht of Kent]]
[[es:Ethelberto de Kent]]
[[eo:Aethelberht (Kent)]]
[[fr:Æthelbert de Kent]]
[[it:Ethelbert del Kent]]
[[nl:Ethelbert van Kent]]
[[ja:エゼルベルト (ケント王)]]
[[no:Aethelbert av Kent]]
[[pl:Ethelbert I]]
[[ru:Этельберт I (король Кента)]]