ከ«ጥቅምት ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
''' [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው። '''
 
* ፲፱፻፳፮ ዓ.ም ታዋቂው አይሁዳዊው የ[[ጀርመን]] [[ጉስነኛ]]<ref>[[መስፍን አረጋ]]፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.</ref> (physicist) [[አልበርት ኣይንስታይን]] በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ[[ናዚ]] ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ [[አሜሪካ]] አገር ገባ።