ከ«ጥቅምት ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
''' [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) “47/196 ውሳኔ” ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው። '''
 
* ፲፱፻፳፮ ዓ.ም ታዋቂው አይሁዳዊው የ[[ጀርመን]] [[ጉስነኛ]]<ref>[[መስፍን አረጋ፣አረጋ]]፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ፤አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.</ref> (physicist) [[አልበርት ኣይንስታይን]] በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ[[ናዚ]] ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ [[አሜሪካ]] አገር ገባ።
 
* ፲፱፻፳፬ ዓ.ም በ[[አሜሪካ]] ውስጥ፣ በተለይም [[ሺካጎ]] ከተማ የሚኖረው ወንበዴ [[አል ካፖን]] “የቀረጥ ወንጀል” በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።
መስመር፡ 10፦
 
 
 
* ሰገላዊ አማርኛ፤ [[መስፍን አረጋ]]፣ ዲባቶ 2000
 
<references/>