ከ«ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: la:Girma Woldegiorgis; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ''' አሁን የ[[ኢትዮጵያ]] [[ፕሬዚዳንት]] ሲሆኑ የ79 ዓመት አዛውንትና 3 መንግስት ያገለገሉ የቀድሞ ወታደር ናቸው።
በየዘመናቱ የራሳቸውን ጥቅም ሲያስከብሩ በመኖር በኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ታሪክ ናቸው
 
////////
 
ለክብር የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ
 
እየኖሩ ከመሞት ፤ሞቶ መኖር ይሻላል
 
የሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 70(5) “የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ሆኖ የሚመረጥ ሰው ስራውን ከመጀመሩ በፊት ለሕገ-መንግስቱና ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያለውን ታማኝነት ይገልፃል” የሚል እንደመሆኑ በዚሁ መሰረት እርሶ ቃለ መሀላ መፈፀሞ ርግጥ ነው፡፡
ይሄው ሕገ-መንግስት በአንቀጽ 71(7) ይቅርታ የማድረግን ስልጣን በብቸኝነት የሰጠው ለእርስዎ ነው በመሆኑም በሀገሪቱ ውስጥ የሚካሄዱ ይቅርታ የመስጠትም ሆነ የተሰጠን ይቅርታን የማንሳት ተግባሮች በህግ አግባብና በእርሶ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪነት ብቻ እንዲፈፀሙ ማድረግ ቃለ መሀላ የገቡለት “ለሕገ-መንግስቱና ለኢትዮጵያ ህዝቦች” ታማኝ መሆንን የሚገልፁበት ይበልጡንም የሚያረጋግጡበት አብይ ጉዳይ ነው፡፡
 
 
ይቅርታ የሚሰጥበትን ሥነ-ሥርዓት ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ቁጥር 395/1996አንቀጽ 11 “ይቅረታ ዓላማ የህዝብን ደህንነትና ጥቅም ማስከበር ነው” በማለት ከገለፀው አ£ያ ሲታይ በሕገመንግስቱም ሆነ በዚህ አዋጅ በይቅርታ ጉዳይ የመጨረሻ ወሳኝ ስልጣን የተሰጦትን የክብር ፕሬዘዳንቱን ኃላፊነት የገዘፈና የከበደ ያደርገዋል፡፡
 
ሕገ-መንግስቱ የራሱን የበላይነት በደነገገበት አንቀጽ 9(1)”ሕገ-መንግስቱ የሀገሪቱ የበላይ ሕግ ነው ማንኛውም ሕግ ልማዳዊ አሠራር እንዲሁም የመንግስት አካል ወይንም ባለስልጣን ውሳኔ ከሕገመንግስቱ ጋር የሚቃረን ከሆነ ተፈፃሚነት አይኖረውም” ይላል፡፡
 
በሕገ-መንግስቱ ታማኝ መሆን ማለት ድንጋጌዎች ሁሉ እንዲከበሩ ማድረግ ሲጣሱ ለምን ብሎ መጠየቅ ያካትታል በተለይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ በእርሶ ስልጣን ውስጥ በወደቀው በይቅርታ ጉዳይ ላይ የመንግስትን አካላትም ሆነ ግለሰቦች የዘልመድ ተግባር ሲፈጽሙ ህጉን ወደጎን ብለው ፍላጎታቸውን ሲፈጽሙ የፖለቲካ አላመቸውን በህግ ሽፋን ሲያራምድ እና በቀል ሲፈፅሙ በዚህም ድርጊታቸው ሕገመንግስቱ በአንቀጽ 9(1)የደነገገውን የበላይነቱ የሚጥሱ ተግባራት ሲያከናውኑ እርሶ በዝምታ ከተመለከቱ ከዚህ አልፈው ይሁንታዎን ከቸሩ የገቡትን ቃለ መሀላ አፍርሰዋል ለሕገ-መንግስቱ ሊኖርዎት የሚገባዎን በቃለ መሀላ ያረጋገጡትን ታማኝነት ጥሰዋል ለማለት ያስችላል፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት የይቅርታ ሥነ-ሥርዓት አዋጅ 395/96 አንቀጽ 10(2) ከይቅርታ ቦርድ የሚቀርብሎትን የውሳኔ ሀሳብ መነሻ በማድረግ ይቅርታን መሰረዝ እንደሚችሉ ሥልጣን ሰጥቶዎታል ይቅርታ ቦርዱም ለእርሶ የውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርበው በአዋጅ አንቀጽ 4(3) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ሲሆን ይህን ተግባር ሲያከናውን አንቀጽ17(1ና2)ተፈጻሚ የሚደረግ ግዴታ አለበት፡፡ ርሶዎም የቀረበሎት የውሳኔ ሀሳብ የህጉን ድንጋጌ በጠበቀ መልኩ ስለመሆኑ ማረጋገጠ ለውሳኔዎ ትክክለኛነት በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡
 
ክበር ፕሬዘዳንት ለዚህ ሁሉ የመንደርደሪያ ሀሳቤ መነሻ ምክንያቴ ምን እንደሆነ ሳይረዱት የቀሩ አይመስለኝም፡፡ የተሰጠን ይቅርታ በማንሳት በአለም ታሪክ ውስጥ አዲስ ተግበር አስመዝግበዋል፡፡ እኔ ግን በእረግጥ ይህን የወ/ት ብርቱካን ይቅርታ መነሳት በፊርማዎ ስለማጽደቅ ከራሶ አንደበት ካልሰማሁ በስተቀር ማመን ይቸግረኛል፡፡ይህን ለመናገር ደግሞ ከኢዮቤልዩ ቤተ-መንግስት እስከሚወጡ መጠበቅ ያለቦት አይመስለኝም፡፡ ደግሞስ ከዚህ በኃላ ለየትኛው እድሜዎ፡፡
ወ/ት ብርቱካን ተሀሳስ 20ቀን 2001ዓ.ም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጎደለውና ሰብአዊ አያያዝ ባልታየበት ሁኔታ ከመንገድ ላይ በታጣቂዎች ተይዛ ወደ ቃሊቲ ወህኒ ቤት በተላኩ ምሽት ስለይቅርታው መነሳት መግለጫ የሰጠው ፍትህ ሚኒስተር ሲሆን ለይቅርታው መነሳት ምክንያት የሆነው የይቅርታ አዋጅ 395/96 አንቀጽ16(2ና3) እንደሆነ በዚሁ መግለጫ አስረድተእል፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት ይህ የፍትህ ሚንስቴር መግለጫ ምንም የህግ እውቀት ሳይጠይቅ ሶስት መሰረታዊ የህግ ጥሰቶች የሉበት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡
 
1.ፍትህ ሚኒስቴር ይቅርታን የመሰረዝ ቀርቶ የይቅርታ ጉዳዩን የመመልከት ስልጣን የለውም፡፡ በይቅርታ ቦርድ ውስጥ አንድ አባል ከመሆን በዘለለ፡፡
 
2.የተጠቀሰው አንቀጽ 16 (2)”…የይቅርታ ውሳኔን በማጭበርበር ወይንም በማታለል የተገኘ በመሆኑ ከተረጋገጠ የይቅርታ ውሳኔው ዋጋ አይኖረውም ነው የሚለው ለዚህ ደግሞ
 
ሀ. ይቅርታ የተሰጠው በይቅር ተባዮቹ እና በጠ/ምኒስትሩ መካከል በተደረገ የ18 ወራት የሽምግልና ሂደት በመሆኑ ወ/ት ብርቱካን ይቅርታውን ያገኙት አጭበርብረው ወይንም አታለው ነው ለማለት የሚያስችል ምንም ምክንያት አይኖርም ማታለል ወይንም ማጭበርበር ተፈጽማእል ከተባለም ጥያቄው ሊመለከት የሚገባው ሽማግሌዎቹን ነው፡፡ በ16(3)መሰረት ነው ለማለት ደግሞ ተጣሰ የሚባል ቅድመ ሁኔታ የለም አልተነገረምም፡፡
 
ለ. ማጭበርበር ወይንም ማታለል ተፈጽማእል ከተባለ እና ይህም ወ/ት ብርቱካንን ያስጠቃል ተብሎ ከተገመተ በአዋጅ አንቀጽ 4(3)መሰረት ምርመራ ማካሄድ የይቅርታ ቦርዱ እንጅ የፍትሕ ሚንስቴር ስልጣን አይደለም ፖሊስ አይመለከተውም፡፡
 
3. የፍትሕ ሚኒስቴሩ ታህሳስ 20 ቀን 2001 ዓ/ም መግለጫ ይቅርታውን ያነሳው እሱ እንደሆነ በግልጽ ያመለክታል ይህ ደግሞ የይቅርታ ቦርድ አንድን ሊፈጽመው ስልጣን ያልተሰጠው የርስዎ የክቡር ፕሬዘዳንቱ ብቸኛ ስልጣን ነው ታዲያ ይህን ግዙፍ የህግ ጥሰት እንደምን ተቀብለው አስተናገዱት ወይም ዝም አሉት ;
 
ይህን ድርጊት የፈጸሙት ጥቂት ፖሊስ ኮሚሽንና የፍትህ ሚኒስቴር አግባብ የሚገኙ ሰዎች የድርጊታቸውን ሕገ ወጥነት ያጋለጡት ከመነሻውም አስበውና ከእልህና ከበቀል ስሜት በረድ ብለው ህጉን አገናዝበው ያልፈጸሙት መሆኑን ያሳዩት 48 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ባወጡት ሁለተኛ መግለጫ ነው፡፡
ወ/ት ብርቱካን ቃሊቲ ከከተላኩ በኃላ ከየአቅጣጫው የተሰማውን ተቃውሞ ሲያዳምጡ የይቅርታ ቦርዱና የእርሶ ስልጣን ታወሳቸው እናም በሁለተኛው መግለጫቸው “ይቅርራው የተነሳው በአዋጅ 395/96 አንቀጽ 4(3) እና 10(2) መሰረት ነው አሉ ፡፡ግና ነገሩ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ ሆኖ አንዴ ህዝቡ ጆሮ የገባን ጉዳይ በፕሮፓጋንዳ ማስለወጥ በማስፈራራት ማሳመን ይቻል ይመስል የወ/ት ብርቱካን አሳሪዎች ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ከፍተዋል ፡፡
 
በዚህም የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ላይ ተሳታፊ የሆኑ ሰዎች እን£ንስ ህብረተሰቡን ለማሳመን ራሳቸው በጉዳዩ ላይ ያመኑበት አይመስለኝም፡፡ስራውሁሉ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ይመስላል ፡፡ክቡር ፕሬዘዳንት ለዚሁ ስራ በተመደቡት እና እርስ በእርሱ የሚቃረን ነገር እየነገሩን ያሉት ሰዎች ለወ/ት ብርቱካን ይቅርታ መነሳት ምክንያት ብለው የሚነግሩን ቅድመ ሁኔታውን በመጣሳቸው ነው፤ ይቅርታ አልጠየኩም በማለታቸው ነው፤ ቀድሞውንም በተጭበረበረ ሁኔታ የተገኘ ይቅርታ በመሆኑ ነው፤ መፀፀት ስላልታየባቸው ነው ፤አደገኛ አካሄድ በማሳየታቸው ነው ወዘተ…የሚሉ ሕግን ተንተርሰው ሳይሆን ጥላቻን ተላብሰውና የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚሰነዘረው ቃላትን ነው፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳን የውሳኔ ሀሳብ ተብሎ ለእርሶ የቀረበ ከአለ (መቅረቡን ስለምጠራጠር ነው)ምክንያት ተብሎ የቀረበልዎትና አምነው ይቅርታውን ለማንሳት የበቁበት ጉዳይ የቱ ነው፡፡
 
ለመሆኑ እነዚህ እርስ በእርስ የሚቃረኑ ጉዳዮች ምክንያት ተብሎ ለመቅረብ ህጋዊ አግባብነትም ሆነ ሞራላዊ ጉልበት አላቸው ወይ;
 
1.ቅደመ ሁኔታ መጣስ
 
የክቡር ፕሬዘዳንቱን የመልካም ምኞቱን መግለጫና ፊርማ ይዞ ሀምሌ 13/1999 ዓ.ም ለይቅርታ ተባዮች የደረሰውና በተለያየ መንገድ የተመለከትነው የይቅርታ ደብዳቤ የገለፃቸው ጉዳዮች ቅድመ ሁኔታ ለመባል የሚበቁ ከሆነ “ሕገ መንግስቱን ማክበርና ማስከበር በሕገ መንግስቱ የተssሙ አካላትን ማወቅና ማክበር ተከሰውበት የነበረውን መሰል ተግባር ዳግም ያለመፈፀም” የሚሉ ናቸው እነዚህ ቅድመ ሁኔታ ከተባሉ በወ/ት ብርቱካን የስውዲ ንግግር የተጣሰ የትኛው ነው እንደምን እስካሁን አንድም ባለስልጣን አንድም ለፕፓጋንዳው የተመደበ ሰው ይህን መግለፅ አልቻለም ክብር ፕሬዘዳንቱ ርስዎ ምን ይላሉ;
 
2. ይቅርታ አልጠየኩም ብለዋል ፡፡
 
እሳቸውን ሆነ ስለሳቸው የሚናገር ይህም እሳቸው ከሚሉት ይበልጥ ተቀባይነተ ያለው አካል አለ ካልተባለ በስተቀር “ቃሌ” ብለው ባሰራጩት ጽሑፍ ሰኔ 11 ቀን 1999 ዓ.ም በተፃፈው ሰነድ ላይ በሽማግሌዎች ላይ አማካኝነት መንግስትንና ህዝብን ይቅርታ ጠይቄአለሁ ፡፡ይሄ ከተፈለገም ልልውጠው የማልችለው ሀቅ ነው በማለት ገልፀዋል ከዚህ በላይ ከወ/ት ብርቱካን የሚፈለገው ምንድን ነበር;
 
ክቡር ፕሬዘዳንት እዚህ ላይ ይፋ ማውጣት ያልተፈለገው ቢወጣም መንግስትን እራሱ የሚያሳጣው ሆኖ በተዘዋዋሪ እየተሠራ ያለው ይቅርታው የተከናወነው በሽማግሌዎች አማካኝነት የተከናወነ ነው፡፡ መባሉን ካለመውደድ የማጣ ነው፡፡ይህ ደግሞ ፖለቲካዊም ህጋዊም ምክንያቶች አሉት
 
ለመሆኑ ሐምሌ 13 ቀን 1999 ዓ.ም የወጣውና በመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተደመጠው የሀገር ሽማግሌዎች መግለጫ ላይ እስረኞቹም የቀረበውን ሀሳብ ተቀብለው የምህረት ጥያቄ እንዲሳካ በማድረግ ጥረታችን ውጤታማ ይሆን ዘንድ ለሰጡን በጎ ምላሽና ላሳዩን ክብር በፈጣሪ ስም እናመሰግናቸዋለን በማለት የተገለፀው ይቅርታው የተካሄደው በሽምግልና መሆኑ ብቻ ሳይሆን የይቅርታ ጠያቂው የመነጨው እራሱ ከሽማግሌዎቹ መሆኑን የሚልፅ አይደለምን ይህን ደግሞ እስረኞቹ በራስ ተነሳሽነት የይቅርታ ጥያቄ እንዳላቀረቡና አዋጅ 395/96 በማይጠይቀው አግባብ የተከናወነ ይቅርታ ላለመሆኑ በቂ ማስረጃ ነው የሀገራችንን የሽምግልና ባህል የማያጎድፍ ተግባር መፈፀም ተገቢ አይደለም፡፡ ሲፈፀም ለማስቆም የሚያስችል ስልጣን እያለ ዝም ብሎ ማየትም ከታሪክ ተወቃሽነት ከትውልድ ተጠያቂነት አያድንም ፡፡
 
3. በማጭበርበር የተገኘ ይቅርታ
 
ይቅርታው የተከናወነው በታሳሪዎች እና በጠ/ምኒስትሩ መካከል በተደረገ የሽማግሌዎች ጥረት ስለመሆኑ ከላይ የገለፅኩት መግለጫ በግልፅ ያስረዳል ከመንግስት መገናኛ ብዙሃንም ሆነ ከነፃው ፕሬስ እንደሰማንና እንዳነበብነው እስረኞቹና የይቅርታ ቦርዱ ሰዎች የተገኙት ይህ ፊርማ የአንተ/ቺ ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ለደቂቃዎች ነው ይህ በሆነበት እና በተፈረመው ደብዳቤ ላይ ልዩነት ባልተፈጠረበት ሁኔታ ማጭበርበር የሚል ነገር እንደምን ሊነሳ ይችላል ሽማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል በሚለው የሀገራችን ይትበሀል መሰረት ምን አልባት በሂደት ውስጥ ሽማግሌዎች ይህን አይነት ተግባር ፈጽመው ይሆን እንዴ; የሚል ጥርጣሬ እንዳይፈጠር ያከናወኑትን የሽምግልና ተግባር የገለጹበት መግለጫ ከመንግስት ተቃውሞ አልገጠመውም፡፡ ይህም ሆነ ያልታየን ጉዳይ ዛሬ ተገልጦልናል ከተባለ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ለጠየቁ የሚችሉት ሽማግሌዎች ብቻ ናቸው፡፡
 
4. አልተፀፀቱም
 
የአንድ ሰው መፀፀት ያለመፀፀት የሚገልፀው እንዴት በማንና በምን ሁኔታ ነው; ከሶ ያስፈረደ ወገን ስለባለጋራው መፀፀት ያለመፀፀት ምስክር ሊሆን ይቻላል ወይ; እነዚህና መሰለ ጥያቄዎች ማንሳት ቢቻልም ለህግ አግባቡ ግን ፋይዳ የላቸውም ይቅርታ የሚፈፀምበትን ሥነ-ሥርዓት ለመደንገግ የወጣው ከበላይ በተደጋጋሚ የጠቀስኩት አዋጅ 395/96 መፀፀት የሚል ቃል አይጠቀስም ስለሆነም ይቅርታ ለመከልከልም ሆነ የተሰጠን ይቅርታ ለማንሳት እንደ ምክንያት ሆኖ የሚቀርብበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም ህግ ደግሞ በእርግጥ ህግ የሚሆነው ሰዎች ስልጣናቸውን ተጠቅመው እንደሳቸው ሊጠቀሙበት የማይችሉ ሲሆኑ ነው ፡፡
 
5. አደገኛ አካሄድ በማሳየታቸው ነው፡፡
 
ይህ ደግሞ በጣም አስገራሚው እና የወ/ት ብርቱካንን አሳሪዎች ዓላማና ፍላጎት ፍንትው አድርጎያሳየ ነውወ/ት ብርቱካን ሰላማዊ ትግል ከእንግዲህ በኢትዮጵያ አያዋጣም ሲባል እኛ በወጉ ስላላስኬደን ነው እንጂ በሚገባ ያዋጣል ብለው ኢህአዴግ እንዲለወጥ ይምንታገለው ፓርቲ እንጂ ጠላታችን አይደለም ብለው ይህንንም እምነታቸው በአደባባይ ገልፀው በሰላማዊ ትግሉ መስመር የተሰለፉ ፖለቲከኛ አደገኛ አካሄድ ነው ፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት ይህን ሁሉ ህዝብ በሚገባ የሚያውቀው በእለት ተእለት የመንግስት ፕሮፓጋንዳ ደግሞ በሚገባ የተገነዘበው ሀቅ ሆናእል የሠሩት ህገ-ወጥ ተግባር እያባነናቸውና እውነት እየተፈታተነቻቸው የሴራ ተግባራቸውን ፕሮፓጋንዳ ለማሳመን የሚደክሙት ወገኖች ወ/ት ብርቱካን ለምን እንዳሰbቸው ከእለት ወደ አለት ግልፅ እያደረጉት መጥተዋል አዎ ሺህ ውሸት -አንድ እውነትን መሆን አይችልም እና ጥረታቸው አይሳካላቸውም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ይባል የነበረው ዘመንም አልፋእል፡፡ ዛሬ ውሸት ሲደጋገም እውነት ፈጦ ይወጣል ነው ሐቁ ፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት በዚህ የሴራ ድራማ ውስጥ በእርግጥ በተዋናይነት ተሰልፈዋል ብዬ ለማመን ህሊናዬ አልቀበል አለኝ ነፃ እንዳላደርጎት ደግሞ እንዴት ሆኖ ህግ በብቸኝነት ለእርሶ የሰጠውን ስልጣን ሌሎች ተጠቅመው የፈሩትን ሲያጠቁ ያቄሙበትን ሲበድሉ በዚህም ትልቁ ህገ-መንግስት ሲጥሱ ዝም ካሉ በድራማው ውስጥ በተዋናይነት ባይሰለፉም ስልጣንዎን ለትወናው ስምዎን ለገፀ-ባህሪይ ሰጥተዋልና የተየያቂነቱ ድርሻ በእርሶ ላይ ይከፋል፡፡
 
እውነት የሚነገረው ከቤተ-መንግስት ከወጡ በስርአቱ ከተተፉ በኃላ መሆን የለበትም ያኔ አመኔታው ይቀንሳል ይቅርታው ከልብ አይሆንም (የህዝቡ) ደግሞ ርሶዎ ለየትኛው እድሜዎ፡፡ ስለሆነም እውነቱን ሳይናገሩ ወደማይቀሩበት ዓለም ከሄዱ በታሪክ ሲወገዙ ይኖራሉ ልጅ ወዳጅ ዘመድም እንዳፈረቦት ይኖራል፡፡ይህ እንዳይሆን አምነውበት ፈፅመውት ከሆነ ይህንኑ አልያም በእርሶ ስም የተሰራ ደባ ከሆነ ይህነኑ ይንገሩን እየኖሩ ከመሞት ሞቶ መኖር ሳይሻል ይቀራል ክቡር ፕሬዘዳንት ፡፡
 
ሰውየው ቃለ መሀላ ሳይሆን ሆደ መሀላ የፈጸሙ ሙትቻ ናቸው እኮ:: ሆዳቸው እንጂ አእምሮአቸው ከሞተ የቆዩን ሰው መውቀስ ስራ መፍታት አይሆንም? የሳቸው እውነት ሆዳቸው ብቻ ነው:: እድሜአቸውን ሙሉ ሀሳባቸው ከመታጠቂያቸው ከፍ ብሉ እንደማያውቅ አላወቁት ይሆን? ይሁን እስቲ ሙት ወቃሽ መሆን ከፈለጉና መቶ አለቃን ከተኙበት ከቀሰቀሱ ምን ይደረጋል::አንዳንድ ሰዎች የሰውየው አንጎል እንደወፍጮ ጄነሬተር እህል ለመፍጨት ብቻ ነው ጉልበት የሚያፈልቀው ይላሉ:: ሌሎች ደግሞ እንደምስጥ ንግስት ያደርጓቸዋል እንቁላል አይጥሉም እንጂ:: በዚያ አይን ብናያቸው ልናዝንላቸው እንጂ ልንፈርድባቸው አንሞክርም:: አዬ መከረኛ ሆድ!!!
 
ሰውየው ለስም የተጎለቱ ከሆዳቸው በቀር ሌላ የማያስቡ ስለሆኑ ለእንዲህ አይነቱ አድርባይ ቦታ መስጠት ጊዜን ማባከን ነው::
 
 
{{መዋቅር}}