ከ«ጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: tr:Sodyum klorit
robot Adding: hy:Նատրիումի քլորիդ; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Halite(Salt)USGOV.jpg|thumb|ጨው]]
[[Imageስዕል:France-Noirmoutier-Sel brut.jpg|thumb|ጨው]]
[[Imageስዕል:Sodium chloride crystal.png|thumb|ጨው]]
 
'''ጨው''' ማለት በ[[ጥንተ ንጥር]] ረገድ በተለይ NaCl (ሶዲየም ክሎሪድ) ነው። የተሠራው ከ[[ሶዲየም]] (Na) እና [[ክሎሪን]] (Cl) ንጥረ ነገሮች ነው። ይህ ማዕደን በምግብ ውስጥ ይበላል። ጣዕም ለመጨመር እንዲሁም የምግብን ኹኔታ ለማስጠበቅ በጣም ይጠቅማል።
 
== ታሪክ ==
ጨው የምግብን ኹኔታ ስለሚያስቆይ፣ ሥልጣኔ በ[[ግብጽ]] ወዘተ. እንዲጀመር የጨው ጥቅም አይነተኛ ሚና ነበረው። ከጥቅሙ የተነሣ በ1 ወራት ውስጥ የሚበላሽ ምግብ እንግዲህ ከወራቱ በኋለ እንዲቆይ ተደረገ። ከዚህም በላይ፣ እንዲህ ያለ ምግብ በረጅም ጉዞ ላይ እንደ ሥንቅ መውሰድ ከዚያ ጀምሮ ተቻለ።
 
መስመር፡ 14፦
{{መዋቅር}}
 
[[Categoryመደብ:ውሑዶች]]
[[Categoryመደብ:ባልትና]]
 
[[ar:كلوريد الصوديوم]]
መስመር፡ 37፦
[[hr:Natrijev klorid]]
[[hu:Nátrium-klorid]]
[[hy:Նատրիումի քլորիդ]]
[[id:Natrium klorida]]
[[is:Borðsalt]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጨው» የተወሰደ