ከ«መስከረም ፳፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «• ፲፰፻፺፱ ዓ.ም የሴኔጋልመሪ የነበሩት ሌኦፖልድ ሴዳር ሴንግሆር ተወለዱ። • ፲፱፻፶፭ ዓ.ም [[...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
• ፲፰፻፺፱ ዓ.ም የ[[ሴኔጋል]]መሪ የነበሩት [[ሌኦፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] ተወለዱ።
 
• ፲፱፻፶፭ ዓ.ም [[ዩጋንዳ]] ከ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝነትቅኝ ግዛትነት ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
• ፲፱፻፷ ዓ.ም የ[[አርጀንቲና]] ተወላጅ የነበረው፤ በ[[አብዮት]] ቅስቀሳና ፍልሚያ፣ በተለይም በ[[ኩባ]] አብዮታዊ ትግል የሚታወቀው [[ቼ ጌቫራ|ኤርኔስቶ ጌቫራ]] በ[[ቦሊቪያ]] የአብዮት ፍንዳታ ሊያንቀሳቅስ ሲሞክር በተያዘ በማግስቱ ተረሽኖ ሞተ።