ከ«የቶሪኖ ከፈን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
replace pic removed from common
መስመር፡ 1፦
[[Image:Shroud of Turin 001SudarioFace.jpg|thumb|315px|<big>'''ግራ፦''' በከፈኑ ላይ ያለው መልክ፣ <br>'''ቀኝ፦''' ቀለሞቹ ሲገለበጡ የፎቶ ኔጋቲቭ መሆኑ ይገለጻል</big>]]
'''የቶሪኖ ከፈን''' ወይም መከፈኛ ጨርቅ የተሰቀለ ሰው ምስል የሚታይበት ጥንታዊ በፍታ ነው። ዛሬ የሚገኘው በ[[ቶሪኖ]] [[ጣልያ]] ባለበት ቤተ ክርስትያን በመሆኑ "የቶሪኖ ከፈን" ይባላል። ይሄው በፍታ በመቃብር ውስጥ ሲቆይ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]]ን የከፈነው እንደሆነ በሱም ላይ ምስሉ በተአምር እንደተቀረጸ የሚያምኑ ጥቂቶች አይደሉም። ሌሎች ግን የጥርጣሬ ባሕርይ ይዘው ይህን ሳይቀበሉ በሰው ልጅ ሰዓሊነት እንደ ተፈጠረ ባዮች ናቸው። ስለዚህ ከበፍታው የተነሣ ብዙ ክርክሮች ሲደረጉበት ውለዋል።