ከ«ሮማንሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: da, mdf Modifying: ar, ko, rm
robot Adding: sk:Švajčiarska rétorománčina; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ሮማንሽ''' ወይም '''ሩማንች''' ('''Rumantsch''') ከ[[ስዊስ|ስዊስ አገር]] 4 ብሔራዊ ቋንቋዎች 1ዱ ሆኖ ሌሎቹ 3 [[ጀርመንኛ]] [[ጣልኛ]]ና [[ፈረንሳይኛ]] ናቸው። ከ[[ሮማይስጥ]] የታደገ ቋንቋ በመሆኑ [[የሮማንስ ቋንቋ ቤተሠብ]] አባል ነውና በተለይ የሚመስለው ፈረንሳይኛ ወይም እጣልኛ ነው። የሚናገረው በ[[ግራውብውንደን]] (ግሪዞን) ካንቶን ስዊስ በሚኖሩ 60,000 ሰዎች ነው። ይህ ከስዊስ አገር ሕዝብ ብዛት 1% ብቻ ሲሆን ከስዊስ አገር ብሔራዊ ቋንቋዎች ሁሉ ትንሹ ነው። እንኳን በስዊስ አገር ከሚኖሩት [[ስርቦ-ክሮዌሽኛ]] ተናጋሪዎች ቁጥር ብዛት (111,000) በግማሽ ያንሳል።
 
በስሜን [[እጣልያ]] አገር ዛሬ ለሚናገሩ ቋንቋዎች ለ[[ፍሪዩልያን]]ና ለ[[ላዲን]] ቅርብ ዘመድ ነው።
መስመር፡ 14፦
[http://www.romansh.ch/30120.html የስዋሰው መረጃ]
{{interWiki|code=rm}}
[[Categoryመደብ:ሮማንስ ቋንቋዎች]]
 
[[af:Romansch]]
መስመር፡ 64፦
[[ru:Романшский язык]]
[[simple:Romansh language]]
[[sk:Švajčiarska rétorománčina]]
[[sr:Романш]]
[[sv:Rätoromanska]]