ከ«መጋቢት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ወር}} '''መጋቢት''' የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ...»
(No difference)

እትም በ12:24, 27 ኦገስት 2009

የመጋቢት ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው።

«መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረምሃት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከፈርዖን ስም «ፓ-ኤን-አመንሆተፕ» (የአመንሆተፕ ወር) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርማርች መጨረሻና የኤፕሪል መጀመርያ ነው።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ^ The Ethiopic Calendar