ከ«ወንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ወንድ የአንድ [[ፍጥረት]] [[ጾታ]] ነው። ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ [[ሴት|የሴቷን]] [[እንቁላል]] ማዳበር የሚችሉ ሕዋሶችን የሚያመነጭ ፍጥረት ነው። ወንድ ሴት በሌለችበት በራሱ መራባት አይችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለ[[እንስሳት]] ብቻ ሳይወሰን ለ[[ተክሎችምተክሎች]] እና ለሌሎችም ፍጥረታት የሚሰራ ነው።ይሠራል።
 
{{መዋቅር}}