ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
እነቶ ፈንቶ በእውነተኛ መጣጥፍ ተተካ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ማይጨው''' ([[ትግርኛ]] ማይጭው "የጨው ውኃ") በስሜን [[ኢትዮጵያ]] ያለች መንደር ናት። ከ[[ደሴ]] 190 ኪሎ ሜትር ወደ ስሜን በ[[አዲስ አበባ]]-[[አስመራ]] መንገድ በ[[ትግራይ ክልል]] ደቡባዊ ክፍል ስትገኝ ኬክሮሷና ኬንትሮሷ 12°47′N{{coor dm |12|47|N|39°32′E|32|E}} ከፍታዋም 2,479 ሜትር ነው።
 
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።