ከ«ውይይት:ቸኪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
(No difference)

እትም በ08:36, 5 ሴፕቴምበር 2006

ሪፑብሊክ ወይስ ሪፐብሊክ

ትልቅ ነገር ባይሆንም ወጥ አጠቃቀም ቢኖረን መልካም ይመስለኛል:: በኋላ አንባቢ ምን መፈለግ እንዳለበት ለመገመት ይቀለዋልና:: በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ነገሮች ላይ የምንስማማበት (የትኛውን እንደምንጠቀም የምንመርጥበት) ቦታ ካለ እባካችሁን ጠቁሙኝ:: <> አብዲሣ አጋ »ጭውውት|አስተዋጽኦ« 08:36, 5 September 2006 (UTC)

Return to "ቸኪያ" page.