ከ«ላይ አፈር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ላይ አፈር''' ('''ላያፈር፣ ላይኛ አፈር፣ ላይኛፈር''') ከምድሩ አፈር ላዕላይ ንብብር ሲሆን ጥልቀቱ ከ5 ...»
 
robot Adding: cs, de, et, lt, ml, sv, zh; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ላይ አፈር''' ('''ላያፈር፣ ላይኛ አፈር፣ ላይኛፈር''') ከምድሩ አፈር ላዕላይ ንብብር ሲሆን ጥልቀቱ ከ5 እስከ 20 ሴንቲሜትር ድረስ ሊሆን ይችላል። ካርቦናዊ ቁስ አካልና ደቂቅ ዘአካል (ጥቅን ሕዋስ) በላይ-አፈሩ ውስጥ በመብዛቱ፣ ስሙ ደግሞ «ሕያው አፈር» ሊባል ይችላል። የምድር [[ሥነ ሕይወት|ሥነ-ሕይወታዊ]] ተግባር ባብዛት የሚፈጸምበት በዚህ አፈር ንብብር ነው። [[አትክልት]] በተለይ ሥሮቻቸውን በእርሱ ሰድደው ንጥረ ምግቦችን ከእርሱ ሊቀበሉ ይችላሉ። ላይ አፈር ከንፋስ ወይም ከጎርፍ የተነሣ ቢጠፋ ኖሮ ብዙ አትክልት በዚያ ለማብቀል አይቻልም።
 
ላያፈር አለም ዙሪያ በገነትም ሆነ በእርሻ በሰፊ ይጠቀማል። ልዩ ልዩ አይነቶችም በሱቅ እየተሸቀጡ ነው።
 
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
 
[[cs:Ornice]]
[[de:Mutterboden]]
[[en:Topsoil]]
[[et:A-horisont]]
[[lt:Juodžemis]]
[[ml:മേല്‍മണ്ണ്]]
[[sv:Matjord]]
[[zh:表土]]