ከ«ሀዲስ ዓለማየሁ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሀዲስ አላማየሁ''' በ[[1902]] እንዶር ኪዳነ ምህረት ወረዳ ተብላ በምትታውቅ የ[[ደብረ ማርቆስ]] ከተማ ወረዳ ተወለዱ። ወላጆቻቸው የኦርቶዶክስ በተቤተ ክርስቲያን አገለጋይ አባ አለማየሁ ሰለሞንና ወይዘሮ ደስታ አለሙ ነበሩ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው ትምህርት መከታትል ጅመሩ። የቤተክርስቲያን ስራታትና የመንፈስ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤሊያስ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በሗላ ወደ [[አዲስ አበባ]] በመሄድ በ[[ስዊድን]] ሚሽን በሗላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ለትንሽ ግዜ በአስተማሪነት ሰራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት [[ጣሊያን]] ወረራ ተከሰተ።
 
በጦር ሜዳ ዘመተው ሲዋጉ ቆይተው በአርበኝነት ሲንቀሳቀሱ በመያዛቸው ጣሊያን ከራስ እመሩ ሀይለ ስላሴ ጋር ተልከው ለሰባት አመት ታስረው ቆይተዋል።