ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
ከ[[ማየ አይህ]] በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በ[[ኖህ]] መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች [[ኦሪት ዘፍጥረት]] ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው [[አፈ ታሪክ]] በርካታ ነው።
በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የ[[ሴም]]፣ የ[[ካም]]ና የ[[ያፌት]] ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ [[ሲቡሎች]] ተብለው ለ[[ግሪኮች]] ለ[[ሮማውያን]]ም እንደ ቅዱሳን
በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች እንዲሁ ተብለው ይሰየማሉ፤
|