ከ«ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 168፦
 
አሁን በእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ ላይ፣ ስለዚሁ «አማርኛ ዊኪፔድያ» የሆነው መጣጥፍ ታዋቂነት በማጣቱ መጣጥፉ ዝም ብሎ እንዲጠፋ የሚል ውይይት ቀርቧል። እኔ ይህንን ሀሣብ በጭራሽ እቃውማለሁ፤ ይህ አማርኛ ዊኪፔድያ ለእንግሊዝኛ ዊኪፔድያ አንባብያን በ'ታዋቂነት' ረገድ እንደሚበቃ ይመስለኛል። ከውክፔድያዎች ሁሉ ይህኛው መጀመርያ የፊደል አገባብ ዘዴ አስለማ፤ ይህም ዘዴ በህንዳውያን ልሳናት ውክፔድያዎች ደግሞ ሲጠቀም ኖሯል። እንዲሁም የኛ ሶፍትዌር ጎበዞች እንኳን ከማንኛውም ማሽን ፊደሉ በግልጽ እንዲታይ አድርገዋል። ለታላቁ አባት ውክፔድያ ለእንግሊዝኛው ውክፔድያ በቂ ታዋቂነት እንዳለው የማይስት ነገር አይደለም? እባካችሁ ውይይቱን በዚያ ውክፔድያ አግኝታችሁ ተቆጠሩ! -- [[አባል:B'er Rabbit]] 12:59, 22 ጁን 2009 (UTC)
 
:አንዳችም ሰው ስንኳ ይህንን ጉዳይ ስላልጠበቀ፣ ውጤቱ ጠቃሚ አልነበረም። አማርኛ ውክፔድያን የማይወደው ወገን በእንግሊዝኛ ውክፔድያ ላይ የድምጽ ብዛት ስለ ነበራቸው፣ መጣጥፉ ከዚያው ቋንቋ ውክፔድያ አሁን ጠፍቷል። የሰጡትም ምክንያት በቂ ታዋቂነት በማጣት ነበረ። [[አባል:B'er Rabbit]] 11:43, 3 ጁላይ 2009 (UTC)
Return to the project page "ምንጭጌ".