ከ«ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
B'er Rabbit (ውይይት | አስተዋጽኦ) |
B'er Rabbit (ውይይት | አስተዋጽኦ) |
||
መስመር፡ 167፦
==የዚሁ ዊኪፔድያ ታዋቂነት???==
አሁን በእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ ላይ፣ ስለዚሁ «አማርኛ ዊኪፔድያ» የሆነው መጣጥፍ ታዋቂነት በማጣቱ መጣጥፉ ዝም ብሎ እንዲጠፋ የሚል ውይይት ቀርቧል። እኔ ይህንን ሀሣብ በጭራሽ እቃውማለሁ፤ ይህ አማርኛ ዊኪፔድያ ለእንግሊዝኛ ዊኪፔድያ አንባብያን በ'ታዋቂነት' ረገድ እንደሚበቃ ይመስለኛል። ከውክፔድያዎች ሁሉ ይህኛው መጀመርያ የፊደል አገባብ ዘዴ አስለማ፤ ይህም ዘዴ በህንዳውያን ልሳናት ውክፔድያዎች ደግሞ ሲጠቀም ኖሯል። እንዲሁም የኛ ሶፍትዌር ጎበዞች እንኳን ከማንኛውም ማሽን ፊደሉ በግልጽ
|