ከ«ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 167፦
==የዚሁ ዊኪፔድያ ታዋቂነት???==
 
አሁን በእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ ላይ፣ ስለዚሁ «አማርኛ ዊኪፔድያ» የሆነው መጣጥፍ ታዋቂነት በማጣቱ መጣጥፉ ዝም ብሎ እንዲጠፋ የሚል ውይይት ቀርቧል። እኔ ይህንን ሀሣብ በጭራሽ እቃውማለሁ፤ ይህ አማርኛ ዊኪፔድያ ለእንግሊዝኛ ዊኪፔድያ አንባብያን በ'ታዋቂነት' ረገድ እንደሚበቃ ይመስለኛል። ከውክፔድያዎች ሁሉ ይህኛው መጀመርያ የፊደል አገባብ ዘዴ አስለማ፤ ይህም ዘዴ በህንዳውያን ልሳናት ውክፔድያዎች ደግሞ ሲጠቀም ኖሯል። እንዲሁም የኛ ሶፍትዌር ጎበዞች እንኳን ከማንኛውም ማሽን ፊደሉ በግልጽ እንዲአይ አድርገዋል። ለታላቁ አባት ውክፔድያ ለእንግሊዝኛው ውክፔድያ በቂ ታዋቂነት እንዳለው የማይስት ነገር አይደለም? እባካችሁ ውይይቱን በዚያ ውክፔድያ አግኝታችሁ ተቆጠሩ! -- [[አባል:B''er Rabbit|]] 12:5859, 22 ጁን 2009 (UTC)
Return to the project page "ምንጭጌ".