ከ«ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 164፦
 
*It can take a long time before your localised messages become available here on your wiki. The [http://www.mediawiki.org/wiki/Extension:LocalisationUpdate LocalisationUpdate] extension will make messages available within two days. If you want this functionality, you have to ask the MediaWiki developers.
 
==የዚሁ ዊኪፔድያ ታዋቂነት???==
 
አሁን በእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ ላይ፣ ስለዚሁ «አማርኛ ዊኪፔድያ» የሆነው መጣጥፍ ታዋቂነት በማጣቱ መጣጥፉ ዝም ብሎ እንዲጠፋ የሚል ውይይት ቀርቧል። እኔ ይህንን ሀሣብ በጭራሽ እቃውማለሁ፤ ይህ አማርኛ ዊኪፔድያ ለእንግሊዝኛ ዊኪፔድያ አንባብያን በ'ታዋቂነት' ረገድ እንደሚበቃ ይመስለኛል። ከውክፔድያዎች ሁሉ ይህኛው መጀመርያ የፊደል አገባብ ዘዴ አስለማ፤ ይህም ዘዴ በህንዳውያን ልሳናት ውክፔድያዎች ደግሞ ሲጠቀም ኖሯል። እንዲሁም የኛ ሶፍትዌር ጎበዞች እንኳን ከማንኛውም ማሽን ፊደሉ በግልጽ እንዲአይ አድርገዋል። ለታላቁ አባት ውክፔድያ ለእንግሊዝኛው ውክፔድያ በቂ ታዋቂነት እንዳለው የማይስት ነገር አይደለም? እባካችሁ ውይይቱን በዚያ ውክፔድያ አግኝታችሁ ተቆጠሩ! --[[አባል:B'er Rabbit|]] 12:58, 22 ጁን 2009 (UTC)
Return to the project page "ምንጭጌ".