ከ«ፍራንክሊን ሮዘቨልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: bat-smg:Franklins Rozvelts; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:FDR in 1933.jpg|thumb|220px|ፍራንክሊን ሮዘቨልት በ1925 ዓ.ም.]]
 
'''ፍራንክሊን ዴላኖ ሮዘቨልት''' (1874-1937 ዓ.ም.) የ[[ኒው ዮርክ]] አገረ ገዥና የ[[አሜሪካ]] 32ኛ [[ፕሬዚዳንት]] ነበሩ።
መስመር፡ 5፦
ሮዘቨልት በቀድሞ ፕሬዚዳንት [[ዉድሮው ዊልሶን]] ዘመን የባሕር ኅይል ምክትል ሚኒስትር ነበሩ። በ[[1913]] ምርጫ የምክትል ፕሬዚዳንት ዕጩ ሆኑ። [[ጄምስ ኮክስ]]ም የፕሬዚዳንት ዕጩ ነበሩ። ነገር ግን ኮክስና ሮዘቨልት በ[[ዋረን ሃርዲንግ]]ና በ[[ካልቪን ኩሊጅ]] ተሸነፉ። ሮዘቨልት በ[[1920]] ዓ.ም. የኒው ዮርክ አገረ ገዥ ሆኑ።
 
በ[[ታላቁ ጭፍግግ]] ሳቢያ ፕሬዚዳንት [[ሄርበርት ሁቨር]] በጣም ስላልተወደደ በ[[1925]] ምርጫ ሮዘቨልት ሁቨርን አሸነፏቸው። ሮዘቨልት በጣም ስለተወደደ በ[[1929]] ዓ.ም. ምርጫ ለሁለተኛ የ4 አመት ዘመን ተመለሱ። እንዲሁም በ[[1933]] ምርጫ ለሦስተኛ ዘመንና በ[[1937]] ምርጫ ለአራተኛ ዘመን ተመረጡ። በጠቅላላ 4 ዘመኖች ተቀበሉ። በ[[2ኛ አለማዊ ጦርነት]]ም የ[[አሜሪካ]] መሪ ነበሩ። ነገር ግን [[ፖሊዮ]] ከሚባል በሽታ የተነሣ አካለ ስንኩል ሆነው ባለ መንኮራኩር ወምበር ነበራቸውና በአራተኛው ዘመን መሃል ሞቱ። ምክትላቸው [[ሃሪ ትሩማን]] ወዲያው ፕሬዚዳንት ሆኑ።
 
ፍራንክሊን ሮዘቨልት አራት ጊዜ በመመረጣቸው ከሁሉ ይልቅ ለረጅም ዘመን ገዙ። ከሳቸው በኋላ የመንግሥት አንደኛ ዘርፍ የሆነ የሕግ አማካሪ ቤት ወደፊት ሌላ ፕሬዚዳንት እንደሱ 3 ወይም 4 ዘመናት እንዳይቀብል አንፈልግም የሚል ድምጽ አሰሙ። ስለዚህ በ[[1943]] ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት 2ኛ ዘርፍ የሆኑት ፕሬዚዳንቶች ከ2 ጊዜ (እነሱም 8 አመታት) በላይ ሊያገለግሉ አይችሉም የሚለው [[የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ]] ሕጋዊ ደንብ ሆነ።
 
[[Category:የአሜሪካ መሪዎች]]
 
{{Link FA|bg}}
{{Link FA|en}}
{{Link FA|fr}}
 
[[Categoryመደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]
 
[[an:Franklin Delano Roosevelt]]
Line 19 ⟶ 18:
[[ast:Franklin Delano Roosevelt]]
[[az:Franklin Delano Ruzvelt]]
[[bat-smg:Franklins Rozvelts]]
[[be:Франклін Дэлана Рузвельт]]
[[bg:Франклин Делано Рузвелт]]