ከ«ቱርክመንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: ug:تۈركمەن تىلى
robot Adding: kk:Түрікмен тілі; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ቱርክመንኛ''' ('''Türkmen''') የ[[ቱርክምኒስታን]] ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በቱርክመኒስታን 3,430,000 ተናጋሪዎች ሲኖሩ ከቱርክመኒስታን ውጭ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚያሕሉ ተናጋሪዎች በተለይም በ[[ኢራን]] (2 ሚሊዮን) በ[[አፍጋኒስታን]] (500,000) እና በ[[ቱርክ]] (1000) አሉ።
 
ቱርክመንኛ በ[[ቱርኪክ ቋንቋ ቤተሰብ]] ውስጥ ይከተታል። ይህም አንዳንዴ በትልቁ [[አልታይ ቋንቋ ቤተሰብ]] ውስጥ ይደመራል። ቀድሞ የተጻፈበት ወይም በ[[ቂርሎስ ፊደል|ቂርሎስ]] ወይም በ [[አረብ ፊደል| አረብ]] ፊደሎች ነበር፤ አሁን ግን የቱርክመኒስታን መሪ [[ሳፓርሙራት ኒያዞቭ]] በ[[ላቲን ፊደል]] እንዲጻፍ አዋጀ። በ[[1994]] አ.ም. ደግሞ የሳምንት ቀኖችና የወር ስሞች ሁሉ እንደ አቶ ኒያዞቭ "[[ሩህናማ]]" የሚባል ይፋዊ መጽሐፍ ፍልስፍና በአዋጅ ተቀየሩ።
 
== ተውላጠ ስም ==
*እኔ - men መን፣ እኔን - meni መኒ፣ የኔ - meniň መኒንግ፣
:ለኔ - maňa ማንጋ፣ በኔ - mende መንዴ፣ ከኔ - menden መንደን፣
*አንተ / አንቺ - sen ሰን፣ አንተን - seni ሰኒ፣ ያንተ - seniň ሰኒንግ፣
:ላንተ - saňa ሳንጋ፣ ባንተ - sende ሰንዴ፣ ካንተ - senden ሰንደን ፣
*እሱ / እሷ - ol ኦል፣ እሱን - ony ኦኒው፣ የሱ - onyň ኦኒውንግ፣
:ለሱ - oňa ኦንጋ፣ በሱ - onda ኦንዳ፣ ከሱ - ondan ኦንዳን፣
መስመር፡ 19፦
{{interWiki|code=tk}}
 
[[Categoryመደብ:ቱርኪክ ቋንቋዎች]]
 
[[ast:Turcomanu]]
መስመር፡ 42፦
[[ja:トルクメン語]]
[[ka:თურქმენული ენა]]
[[kk:Түрікмен тілі]]
[[ko:투르크멘어]]
[[la:Lingua Turcomannica]]