ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሎዥባን''' ('''lojban''') በ[[1987 እ.ኤ.አ.]] የተፈጠረ አንድ [[ሰው ሠራሽ ቋንቋ]] ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group (LLG, "ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው ቋንቋ ስብሰባቡድን") በሚባል የ[[ዋሺንግተን ዲሲ]] ተቋም ነው። LLG በ[[1955 እ.ኤ.አ.]] መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ "[[ሎግላን]]" ተባለ። ሎዥባንሎዥባንም ከሎግላን 'ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ' ይባላል።
 
አላማቸው ስዋሰውስዋሰዉ በሰዎችናበሰዎችም ሆነ በ[[ኮምፕዩተር]] በቀላል የሚታወቅ የ"ትክክለኛ አስተሣሠብ ቋንቋ" ለመፍጠር ነበር። ሌሎች ሰው ሰራሽ ቋንቋዎች ለምሳሌ [[ኤስፔራንቶ]] የተፈጠሩ በተለይ ከ[[አውሮጳ]] ቋንቋዎች ቃላት በመልቀም ነበር። ሆኖም ሎዥባን ግን "ባሕላዊ ገለልተኝነት" ለማሳየት እየሞከረሙከራ እያደረገ ነው። ነገር ግን ሎዥባን ከአሥር በላይ የተማሩት ሰዎች ገና ስለሌሉስለሌለው እስካሁን ከድረገጽ በቀር ምንም የተደረጀ [[ሥነ ጽሑፍ]] የለውም።
 
ቃላቱ የተፈጠሩበኮምፒዩተር የተፈጠሩበት መንገድ ብዙ ተናጋሪዎች ያላቸውያላቸውን 6ቱ የሰው ልጅ ቋንቋዎች በማነጻጸር ነበር። እነዚህም ቋንቋዎች [[ቻይነኛ]]፣ [[ህንዲ]]/[[ዑርዱ]]፣ [[እንግሊዝኛ]]፣ [[እስፓንኛ]]፣ [[ዐረብኛ]]ና [[መስኮብኛ]] ናቸው። ለያንዳንዱ ቃል ስንት ድምጾች አንድላይበጋራ ከነዚህ ቋንቋዎች ጋራ እንዳለው በኮምፒዩተርበኮምፒዩተሩ ተቆጠረ። ስለዚህ ቻይነኛ ከሁሉከሁሉም ብዙ ተናጋሪዎች ስላለውለቻይነኛ ብዙበመኖራቸው ብዙዎች ድምጾች የተለቀሙ ከቻይነኛ ነበር።

የእያንዳንዱ ቃል ሥር በ5 ፊደል ይጻፋል። ለምሳሌ፦
 
*prenu (ፕረኑ) = ሰው
Line 9 ⟶ 11:
*vanju (ቫንዡ) = የወይን ጠጅ
 
እነዚህ በኮምፒዩተር የተፈጠሩ ቃላት እንደ ሌላ ቋንቋ ባይመስሉም፣ ክፍሎችክፍሎቻቸው ግን ከትልቁ ቋንቋዎች መታየታቸውመገኘታቸው ሊታይ ይቻላል። ለምሳሌ በ"ፕረኑ" (ሰው) የእንግሊዝኛ "ፐር-" (per-) ከ"ፐርሶን" (person)፣ እና የቻይንና "ረን" (人) ይታያሉ።ይታዩበታል። "ሹክታ" ደግሞ የእንግሊዝኛ "-ኡክ" ከ"ቡክ" (book)፣ የቻይንኛ "ሹ" (书)፣ እና የዐረብኛ "ኪታብ" ( كتاب ) ያዋሕዳል። "ቫንዡ" የ[[ፈረንሳይኛ]] "ቫን" (vin) እና የቻይንኛ "ጅዮ" (酒) ይመስላል።
 
የሎዥባን [[ስዋሰው]] እንደ ኮምፕዩተር ቋንቋ ይመስላል።