ከ«የዶሮ ጉንፋን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: bs:Ptičja gripa Modifying: ms:Selesema burung
robot Adding: lo:ໄຂ້ຫວັດນົກ; cosmetic changes
መስመር፡ 3፦
ያለውም ዋና ስጋት ቫይረሱ ከታመመ ዶሮ ሰው ጭምር ስለሚይዝና እራሱንም መቀያየር ስለሚችል ቀስ በቀስ ጉንፋኑ ከሰው ወደ ሰው የመተላለፍ ችሎታ ኣፍርቶ ሕዝብ እንዳይፈጅ ነው። ከዚህ በፊት ኢንፍሎኤንዛ በመደጋገም በዓለም ላይ ብዙ ሚሊዮን ሕዝቦች ገድሏል። ስለዚህ ስለበሽታው ሕዝቡ በሚገባ ማወቅና መዘጋጀት ኣለበት። በሽታው ኣንድ ቦታ ያሉትን ዶሮዎች በ48 ሰዓታት ሊፈጅ ይችላል። ኣንዳንድ ኣእዋፍ ወደተለያዩ ኣገሮች ስለሚበሩ በሽታውን መከላከል ቀላል ባይሆንም የመከላከያ [[ክትባት]] ኣለ። ለሰው መድኃኒትና መከላከያ የመሥራትም ጥድፊያ ቀጥሏል። በብዛት የሞቱ ኣእዋፍ ሲታዩ ለባለሥልጥኖች መንገር እንጂ ኣለመነካካትና ድመቶች እንዳይበሏቸው መከላከል ያስፈልጋል። በሽታው ካለበት ኣገር ዶሮን ኣለማስገባትና የጓሮ ዶሮን ኩስ ማጸዳዳት ጠቃሚ ናቸው። ዶሮንና እንቁላልን ለመብላት በሚገባ ማብሰል ቫይረሱን ይገድለዋል።
 
== የውጭ መያያዣዎች ==
*[http://www.ethiopic.com/adisease.htm ስመ በሽታ] በዶ/ር ኣበራ ሞላ Dr. Aberra Molla
 
[[Categoryመደብ:ሕክምና]]
 
[[af:Voëlgriep]]
መስመር፡ 36፦
[[lb:Vullegripp]]
[[ln:Gilípi ya ndɛkɛ]]
[[lo:ໄຂ້ຫວັດນົກ]]
[[mk:Птичји грип]]
[[ms:Selesema burung]]