ከ«ነሐሴ ፳፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

215 bytes added ፣ ከ15 ዓመታት በፊት
 
*[[1892]] - የ[[እንግሊዝ]] ሃያላት በ[[አፍሪካነር (ቦር) ጦርነት]] ([[ደቡብ አፍሪቃ]]) በ[[በርገንዳል ውጊያ]] አሸነፉ።
*[[1920]] - ጦርነት የሚከላከል [[የኬሎግ-ብሪያንድ ውል]] በ60 አገሮች ተፈረመ።
*[[1987]] - ተቃራኒ ወገኖች ወደ ምርጫው እንዳይገቡ እምቢ ስላሉ የ[[መለስ ዜናዊ]] ፖለቲካ መኅበር አሸንፎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።
 
[[Category:ዕለታት]]
20,425

edits