ከ«1994» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
English
No edit summary
መስመር፡ 4፦
* [[ሐምሌ 2]] ቀን - [[የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት]] ተፈትቶ በ[[አፍሪካ ኅብረት]] ተተካ።
* [[ነሐሴ 4]] ቀን - የሳምንት ቀኖችና የወር ስሞች ሁሉ በ[[ቱርክመንኛ]] እንደ [[ቱርክመኒስታን]] መሪ አቶ [[ሳፓርሙራት ኒያዞቭ]] "[[ሩህናማ]]" የሚባል ይፋዊ መጽሐፍ ፍልስፍና በአዋጅ ተቀየሩ።
* [[ነሐሴ 20]] ቀን - [[የምድር ጉባኤ ስብሰባ]] በ[[ጆሃነስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ጀመረ።
* [[ጳጉሜ 5]] ቀን - ገለልተኛ አገር የሆነ [[ስዊስ]] በመጨረሻ [[የተባበሩት መንግስታት]] አባል ሆነ።
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1994» የተወሰደ