ከ«አንሻን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Modifying: pl:Anszan
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Elam Map.jpg|frame|thumb|right|አንሻን በኤላም ግዛት ውስጥ]]
 
'''አንሻን''' ([[ፋርስኛ]]: انشان ፣ ዘመናዊ '''ታል-ኢ ማልያን''' [[ኢራን]]) በ[[ዛግሮስ ትራሮችተራሮች]] የተገኘ ({{coor d|29.9|N|52.4|E|}}) ጥንታዊ የ[[ኤላም]] ዋና ከተማ ነበረ።
 
በ1965 ዓ.ም. ከ[[ሥነ ቅርስ]] ምርመራዎች የተነሣ ሥፍራው ታል-ኢ ማልያን መሆኑ ታወቀ<ref>Reiner, Erica (1973 እ.ኤ.አ.) «The Location of Anšan», ''Revue d'Assyriologie'' 67, pp. 57-62፤ Majidzadeh (1976)፣ Hansman (1985)</ref>። ከዚያው አመት አስቀድሞ ቦታው ከዚያ ወደ ምዕራብ በመካከለኛ ዛግሮስ ሰንሰለት እንደ ነበር ይገመት ነበር<ref>Gordon (1967) p. 72 note 9፤ Mallowan (1969) p. 256፣ (1985) p. 401, note 1</ref>።