ከ«ሰይጣን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሠይጣን''' በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]]ና በልዩ ልዩ [[ሃይማኖት]] [[ትምህርት]] እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ክፉ [[ኃይል]] ነው።
 
በ[[ኢኦተቤ|ተዋሕዶ ሃይማኖት]] ዘንድ፣ የሰይጣኖች አለቃ ዲያብሎስ አመጸኛ ሆኖ እስከ [[ዕለተ ደይን]] ድረስ ይታስራል። በዕለተ ደይንም በ[[እግዚአብሔር]] ምሕረት ያልዳኑ ሰዎች ሁሉ ከዲያብሎስ ጋር በ[[ገሐነመ እሳት]] ሊቀጡ ነው የሚል እምነት ነው። በአብያተ ክርስትያናት ውስጥ ባሉት ስዕሎች ላይ የዲያብሎስ ቅርጽ ቢታይ፣ ሁልጊዜ እጅና እግሩን ታሥሮ በእሳትም ሐይቅ ተቀምጦ በስቃዩ ጮኾ ይሆናል።
 
{{መዋቅር}}