ከ«ሦስቱ እኅትማማች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''«ሦስቱ እኅትማማች»''' በ[[እርሻ ተግባር]] በ[[ስሜን አሜሪካ]] ኗሪዎች የተለማና የሚጠቀም የግብርና ዘዴ ነው። ሦስቱ ዋና ዋናዎች አዝመራዎቻቸው እነሱም [[በቆሎ]]፣ [[ባቄላ]] (ወይም [[ቦሎቄ]])፣ እና [[ዱባ]] አንድላይ ሲተከሉ ማለት ነው።
 
በዚሁ ዘዴ አስቀድሞ ብዙ ትንንሽ የአፈር ቁልል ይደረጋል። የእያንዳንዱ ቁልል ከፍታ 30 ሴንቲ ሜትር ሲሆን ስፋቱ 50 ሴንቲ ሜትር ይሆናል። በመሃሉ አያሌ የበቆሎ ዘር አንድላይ ይጨመራል። በአንዳንድ ጎሣ ልማድ፣ ማዳበሪያ እንዲሆን የበሰበሰ ዓሣ ከዘሩ ጋር ይቀበራል።