ከ«አምበሾክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: de, dv, el, es, fa, fr, ht, id, it, ms, nah, nl, pl, pt, ru, simple, sv, th, tl, to, uk, vi, zh
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:Soursop fruit.jpg|200px|thumb|የግሽጣ ፍሬ]] '''ግሽጣ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Annona muricata'') ከ[[ሜክሲኮ]] እስከ ስሜናዊ [[ደቡብ አሜሪካ]] ድረስ የሚገኝ [[ሁሌ ለምለም]] ቅጠለ ስፋፊ አባባማ ዛፍ አይነት ነው። ከዚህ ደግሞ ዛሬ በ[[ፊልፒንስ]]ና በደቡብ-ምሥራቅ [[እስያ]] ይበቅላል። በጣም በሞቀ አገር ስለሚበቅል ከ3 ሴንቲ ግሬድ በታች ሊኖር አይችልም።
 
ፍሬውን መብላት ከባድ ሆኖ አብዛኛው ግዜ ለጭማቂ ይጠቅማል። ብዙ [[ካርቦሃይድሬት]] በተለይም [[ፍሩክቶስ]] አለበት። ደግሞ [[ቪታሚን-ሲ]]፣ [[ቪታሚን-ቢ1]]፣ [[ቪታሚን-ቢ2]]፣ ይበዛሉ። ፍሬው፣ ዘሩ፣ እና ቅጠሉ በተገኝባቸው አገሮች እንደ ተፈጥሮአዊ መድኅኒት ይጠቅማል። ከዚህ በላይ በአንዳንድ ትንተና ዘንድ የዛፉ ቅጠልና ግንድ የ[[ካንሰርነቀርሳ]] (ካንሰር) ህዋስ እንደሚያጥፋ ችሎታ አለው።
 
[[መደብ:አትክልት]]