ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦

==ነጠላ ቃል ይጠቀሙ ==
ለምሳሌ ስለ መኪና አዲስ ገጽ ሊጨምሩ ከሆነ አርዕስቱን '''መኪናዎች''' ሳይሆን '''መኪና''' ብለው ይሰይሙት።
ለመደቦች ግን የተለየ መመሪያ አለ።

== የአማርኛ ቃል ይጠቀሙ ==
ስለ orange የሚጽፉ ከሆነ አርዕስቱን '''ብርቱካን''' ይበሉት፤ በመጣጥፉ መጀመሪያመጀመሪያው ዐረፍተ ነገር ላይ ግን በአሪጅናሉ ቋንቋ ካለ በቅንፍ ይጻፉት።
ለምሳሌ፦
:'''ሴንት ጆንስ''' ('''St. Johns''') በአሪዞናበ[[አሪዞና]] የሚገኝ ከተማ ነው።

== ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ ==
ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ ግን ከምጻረ ቃሉ ወደዚህ መያያዣ ይስሩ።
ለምሳሌ፦ '''ኢዜአ''' ከማለት '''የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት''' ይበሉት።

== የዘመን አቆጣጠር ሥርዐት==
መስመር፡ 33፦

* በቀጥታ ወሮችን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚያስለውጥ መልጠፊያ ዘዴ አለ።
በተጨማሪ ለመረዳት [[Wikipedia:የቀን መለወጫ]] ያዩ።ይዩ።

==የቦታ ስም አጻጻፍ==
መስመር፡ 47፦

== የትምህርት ቤቶች ስም አጻጻፍ ==
የትምህርት ቤቶችን ሙሉ ስም ይጠቀሙ። ያስታውሱ,ያስታውሱ፥ በመጀመሪያው መስመር ላይ በኦሪጂናሉ ቋንቋ ይጻፉ።

ምሳሌዎች፦

*Arizona State University ወደ '''አሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ'''

*Massachusettes Institue of Technology '''የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት'''

*Northern Arizona University '''ሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ'''

*University of Maryland '''የሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ'''

==የአውሮፕላን ማረፈያ ሰም አጻጻፍ==
የአውሮፕላን ማረፊያ ስም ሲጽፉ በተቻለ መጠን ሙሉ ስሙን ይጻፉ።
ምሳሌዎች፦
*'''ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ'''

*'''ዋሽንግተን ሮናልድ ሬገን ብሔራዊ አውሮፕላን ማረፊያ'''

==የፊልም አርዕስት አጻጻፍ==
መስመር፡ 65፦
*አንድ ከሆነ ስሙን ብቻ ይበቃል
*ተካካይ ወይም ከአንድ በላይ ፊልም በአንድ አርዕስት ካለ የተሰራበትን ዓ.ም. ይጨምሩ (የዘመን አቆጣጠር ሥርዐትን ይዩ)
*በስሙ መጽሐፍ ወይም ሌላ ነገር ካለ (ፊልም) ይጨምሩ - ምሳሌ፦ '''ታይታኒክ (ፊልም)'''