ከ«የመን (አገር)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:Yemen carte.png|right]]
 
'''የየመን ሪፑብሊክ''' በ[[ዓረቢያ]] ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ [[እስያ]] የምትገኝ ሀገር ስትሆን 530000 ስኩኤር ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ አላት። ዋና ከተማዋ [[ሰንዓ]] በመባል ይጠራል።