ከ«ሎዥባን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
pl:
No edit summary
መስመር፡ 3፦
አላማቸው ስዋሰው በሰዎችና በ[[ኮምፕዩተር]] በቀላል የሚታወቅ የ"ትክክለኛ አስተሣሠብ ቋንቋ" ለመፍጠር ነበር። ሌሎች ሰው ሰራሽ ቋንቋዎች ለምሳሌ [[ኤስፔራንቶ]] የተፈጠሩ በተለይ ከ[[አውሮጳ]] ቋንቋዎች ቃላት በመልቀም ነበር። ሎዥባን ግን "ባሕላዊ ገለልተኝነት" ለማሳየት እየሞከረ ነው። ነገር ግን ከአሥር በላይ የተማሩት ሰዎች ገና ስለሌሉ እስካሁን ከድረገጽ በቀር ምንም የተደረጀ [[ሥነ ጽሑፍ]] የለውም።
 
ቃላቱ የተፈጠሩ ብዙ ተናጋሪዎች ያላቸው 6ቱ የሰው ልጅ ቋንቋዎች በማነጻጸር ነበር። እነዚህም ቋንቋዎች [[ቻይንኛቻይነኛ]]፣ [[ህንዲ]]/[[ዑርዱ]]፣ [[እንግሊዝኛ]]፣ [[እስፓንኛ]]፣ [[ዐረብኛ]]ና [[መስኮብኛ]] ናቸው። ለያንዳንዱ ቃል ስንት ድምጾች አንድላይ ከነዚህ ቋንቋዎች ጋራ እንዳለው በኮምፒዩተር ተቆጠረ። ስለዚህ ቻይነኛ ከሁሉ ብዙ ተናጋሪዎች ስላለው ብዙ ድምጾች የተለቀሙ ከቻይነኛ ነበር። የእያንዳንዱ ቃል ሥር በ5 ፊደል ይጻፋል። ለምሳሌ፦
 
*prenu (ፕረኑ) = ሰው
መስመር፡ 20፦
{{interWiki|code=jbo}}
[[Category:ሰው ሠራሽ ቋንቋዎች]]
 
[[ca:Lojban]]
[[de:Lojban]]