ከ«ፈፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 22፦
{{Phoenician glyph|letname=ፔ|archar=ﻑ|syrchar=SyriacPe|hechar=פ,ף|amchar=pe0|phchar=pe}}
<br>
የከነዓን "ፔ" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ "ፔ" የአረብኛም "ፋእ" ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] "ፒ" ('''Π, π''') አባት ሆነ። እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''P p''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''П п''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ፈፍ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፹ </big></big> (ሰማንያ) ከግሪኩ '''π''' በመወሰዱ እሱም የ"ፈ" ዘመድ ነው።
 
[[als:Pe]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ፈፍ» የተወሰደ