ከ«ዘይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 25፦
{{Phoenician glyph|letname=ዘይ|archar=ﺯ|syrchar=SyriacZayn|hechar=ז|amchar=zayin|phchar=zayin}}
<br>
የከነዓን "ዛይን" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ "ዛይን" የአረብኛም "ዛይ" ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] "ዜታ" ('''Ζ, ζ''') አባት ሆነ፤ እሱም [[የላቲን አልፋቤት|ላቲን አልፋቤት]] ('''Z, z''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''З, з''') ወላጅ ሆነ። እነዚህ ሁሉ የ"ዘይ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፯ </big></big> (ሰባት) ከግሪኩ '''ζ''' በመወሰዱ እሱም የ"ዘ" ዘመድ ነው።
 
[[als:ז]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዘይ» የተወሰደ