ከ«የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
ከ1969 ዓ.ም. በፊት በኒካራጓ ድንቁርና ላለባቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበረባቸውም። ከቤተሠቦቻቸው ጋራ ለመነጋገር ይቻሉ ቀላል በሆነ እጅ ንቅናቄ ብቻ ነበር።
 
በ1969 ዓ.ም. ግን ጆሯቸው ለማይስማ ተማሪዎች ልዩ ተምህርት ቤት በዋና ከተማ በ[[ማናጓ]] ስለ ተመሠረተላቸው 50 ተማሪዎች ወዲያው ትምህርታቸውን ጀመሩ። የ[[ሳንዲኒስታ]] አብዮት በሆነበት ወቅት ([[1971]] ዓ.ም.) መቶ ተማሪዎች ነበሩ። በ1972 ሁለተኛ ልዩ ትምህርት ቤት ተከፍቶ በ1975 ዓ.ም. የተማሪዎች ቁጥር 400 ደረሰ።
 
በመጀመርያ ትምህርት ቤቶቹ [[የከንፈር ማንበብ]]ና [[የጣት ፊደል]] ብቻ ለማስተማር አስበው ይህ ዘዴ ግን አልተከናወንም። ዳሩ ግን ተማሪዎቹ በትርፍ ጊዜያቸው በቤተሠቦቻቸው የተጠቀሙትን እጅ ምልክቶች እርስ በርስ ስለተማማሩ በትንሽ ጊዜ የራሳቸውን ቋንቋ ፈጠሩ።