ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: ar, bg, br, bs, ca, cs, cy, da, de, eo, es, et, eu, fa, fi, fr, ga, gl, he, hi, hr, hu, id, is, it, ja, ka, ko, la, lb, lt, lv, mr, nds, nl, nn, no, pl, pt, ro, ru, simple, sk, sl, sr, sv, th, tr, uk, vi, zh
oops, I forgot to convert date from OS (Julian) not NS
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:CromwellDissolvingLongParliament.jpg|thumb|200px|ክሮምዌል፣ ምክር ቤቱን በሻሩበት ጊዜ]]
 
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 2030]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[ጳጉሜመስከረም 16]] ቀን [[16501651]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
 
[[የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት]] በጀመረበት ጊዜ ([[1634]] ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የ[[ፒዩሪታን]] ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ [[1 ቻርልስ]] ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ ([[1641]] ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ (''Commonwealth'' ወይም የጋራ ደኅንነት) ይባል ነበር። በ[[1645]] ዓ.ም. የክሮምዌል ማዕረግ «ጌታ ጠባቂ» ሆነ። ሆኖም እንደ ንጉሥ ያሕል ሥልጣን ነበራቸው። የፕዩሪታን ወገኖች በጽናት [[የሮማ ቤተክርስቲያን]]ና [[ፓፓ]]ን እንደ ተቃወሙት መጠን በዚያን ዘመን የ[[ፕሮቴስታንት]] ''ኮዝ'' (ምክንያት) ተግፋፋ። ከዚህ በላይ የኤጲስቆጶሳዊ ወይም [[የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን]] (አንግሊካን) ተቃዋሚዎች ነበሩ።
 
በ1650በ[[1650]] ዓ.ም. ክሮምዌል በድንገት ከትኩሳት ታምመው በቅርቡ ዓረፉና ልጃቸው [[ሪቻርድ ክሮምዌል]] ተከታያቸው ጌታ ጠባቂ ሆነ። ሪቻርድ ግን እንደ አባቱ ኃይለኛ መሪ አልነበረምና በጥቂት ግዜ ውስጥ (በ[[1651]]በ1651 ዓ.ም.) ከሹመቱ ወረደ። ከአንድ አመት ችግሮች በኋላ በ[[1652]] ዓ.ም. ንጉሣዊው ወገን ወደ ሥልጣን ተመለሰና የ1 ቻርልስ ልጅ [[2 ቻርልስ]] ዙፋኑን ያዙ።
 
[[መደብ:ታሪክ]]