ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
better
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 20]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[ጳጉሜ 1]] ቀን [[1650]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
 
[[የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት]] በጀመረበት ጊዜ ([[1634]] ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የ[[ፒዩሪታን]] ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ [[1 ቻርልስ]] ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ ([[1641]] ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ (''Commonwealth'') ወይም የጋራ ደኅንነት) ይባል ነበር። በ[[1645]] ዓ.ም. የክሮምዌል ማዕረግ «ጌታ ጠባቂ» ሆነ። ሆኖም እንደ ንጉሥ ያሕል ሥልጣን ነበራቸው። የፕዩሪታን ወገኖች በጽናት [[የሮማ ቤተክርስቲያንናቤተክርስቲያን]]ና ጳጳሱን[[ፓፓ]]ን እንደ ተቃወሙት መጠን በዚያን ዘመን የ[[ፕሮቴስታንት]] ''ኮዝ'' (ምክንያት) ተግፋፋ። ከዚህ በላይ ኤጲስቆጶሳዊየኤጲስቆጶሳዊ ወይም [[የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን]] (አንግሊካን) ተቃዋሚዎች ነበሩ።

በ1650 ዓ.ም. ክሮምዌል በድንገት ከትኩሳት ታምመው ዓረፉና ልጃቸው [[ሪቻርድ ክሮምዌል]] ተከታያቸው ጌታ ጠባቂ ሆነ። ሪቻርድ ግን እንደ አባቱ ኃይለኛ መሪ አልነበረምና በጥቂት ግዜ ውስጥ (በ[[1651]] ዓ.ም.) ከሹመቱ ወረደ። ከአንድ አመት ችግሮች በኋላ በ[[1652]] ዓ.ም. ንጉሣዊው ወገን ወደ ሥልጣን ተመለሰና የ1 ቻርልስ ልጅ [[2 ቻርልስ]] ዙፋኑን ያዙ።
 
[[መደብ:ታሪክ]]