ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
{{መዋቅር}}
መስመር፡ 1፦
'''ንግድ''' በመሰረቱ እጂግእጅግ በጣም ጥንታዊ የሰዉ ልጆች እንቅስቃሴ ነዉ። ሰዉ ማንኛዉንም የፈለገዉን ቁሳቁስ ማሙዋላት የማይችል ስለሆነ የግድ በተሰማራበት ሙያ የሚያገኘዉን የስራ ዉጤት ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ነገር ግን እሱ ራሱ ማምረት የማይችላቸዉን ነገሮች ለማግኘት ሲል የሚያካሄደዉ የምርቶች ልዉዉጥ ሂደት ነዉ።
 
[[የንግድ ፅንሰ ሃሳብ]]
 
{{መዋቅር}}