ከ«ነጨሪኸት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
የሱ መቃበር ሀረም ከሁሉ አስቀድሞ የተገነባው ሀረም ሲሆን ከተደረቡ ደረጃዎች ተሠራ እንጂ እንደ ኋለኞቹ ሀረሞች ቅርጽ አልነበረም። በዚህ ወቅት በ[[ግዮን ሸለቆ]] የኖሩት ሕዝቦች የነገሥታትን ሕንጻዎች በግድ ይሠሩ ጀመር።
 
ነጨሪኸት ደግሞ ዘመቻ በ[[ሲና]] አካባቢ አድርጎ፣ በዚያ በአለት በተቀረጸው ጽሕፈት የሴትየ[[ሴት (የግብጽ አምላክ)|ሴት]] ወገንና የሔሩየ[[ሔሩ]] ወገን ምልክቶች ይታያሉ። ከነጨሪኸት በፊት የነገሡት ፈርዖኖች [[ፐርብሰን]]ና [[ኃሠኸምዊ]] የሴት ወገን ምልክት ወደ አርማቸው ጨምረው ቢሆንም፣ የነጨሪኸት አርማ ([[ሰረኽ]]) ግን የሔሩ ምልክት (ጭላት) ብቻ አሳየ።
 
[[File:Egypt.Saqqara.DjosersPyramid.01.jpg|thumb|left|200px|የተደረጀው ሀረም]]