ከ«ሞንሮቪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
add to cat
sp
መስመር፡ 8፦
የ[[ፖርቱጋል]] መርከበኞች በ1560 ዓ.ም. ገዳማ ቦታውን 'ካፕ ሜዙራዶ' በሰየሙት ጊዜ ብዙ ኗሪዎች ይገኙ ነበር።
 
በ[[1813]] ዓ.ም. ነጻ ጥቁሮች ከ[[አሜሪካ]] በ[[ሸርብሩክ ደሴት]] (ዛሬ [[ሲዬራ ሌዎን]]) ሠፈሩ። ነገር ግን ይህ አልተከናወነምና ብዙዎች ሞቱ። ስለዚህ በ[[1814]] ዓ.ም. ሌላ መርከብ ይዞአቸው ወደ ካፕ ሜዙራዶ አዲስ ሠፈር ጀመሩ። ስሙ '''ካርይስቶፖሊስክራይስቶፖሊስ''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] 'የክርስቶስ ከተማ' ማለት ነው) ሆነ። በ[[1816]] ዓ.ም. ግን አዲስ ስሙ '''ሞንሮቪያ''' ሆነ፤ ይህም በወቅቱ አሜሪካዊ ፕሬዚዳንት በ[[ጄምስ ሞንሮ]] ትዝታ ተደረገ። ከአለሙ ዋና ከተሞች (ከ[[ዋሺንግቶን ዲሲ]] በቀር) እሱ ብቻ ለአሜሪካዊ ፕሬዚዳንት ስም ተሰየመ።
 
{{መዋቅር}}