ከ«ጳጉሜ ፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 3፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
<!--* [[
* [[1643]] - በ[[እንግሊዝ መነጣጠል ጦርነት]] የ[[እንግሊዝ]] ንጉስ [[2 ቻርልስ]] በ[[ፓርላማ]] ሰራዊት [[በዉስተር ውግያ]] ድል ሆኑ።
* [[1773]] - [[ሎስ አንጅለስ]] የምትባል ከተማ በ44 [[ስፓኛዊ]] ሠፈረኞች ተመሰረተች።
* [[1828]] - [[ሳሙኤል ሁስተን]] የ[[ቴክሳስ ሬፑብሊክ]] መጀመርያ ፕሬዚዳን ሆኖ ተመረጠ።
* [[1869]] - የ[[ላኮታ ኢንዲያን]] አለቃ [[ክሬዚ ሆርስ]] በእስር ተገደለ።
* [[1893]] - [[ሌኦን ቾልጎሽ]] የተባለ ወንበዴ የ[[አሜሪካ]] [[ፕሬዚዳን መኪንሊ]] ተኩሶ ገደለው።
* [[1907]] - [[ታንክ]] የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በ[[እንግሊዝ|እንግሊዞች]] ተፈተነ።
|