ከ«ጳጉሜ ፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
* [[1514]] - [[ቪክቶሪያ]] የምትባል መርከብ ወደ [[ስፓንያ]] በመመለሷ መጀመርያ ዓለምን የከበበችው መርከብ ሆነች። -->
* [[1643]] - በ[[እንግሊዝ መነጣጠል ጦርነት]] የ[[እንግሊዝ]] ንጉስ [[2 ቻርልስ]] በ[[ፓርላማ]] ሰራዊት [[በዉስተር ውግያ]] ድል ሆኑ።
* [[1773]] - [[ሎስ አንጅለስ]] የምትባል ከተማ በ44 [[ስፓኛዊ]] ሠፈረኞች ተመሰረተች።
* [[1893]] - [[ሌኦን ቾልጎሽ]] የተባለ ወንበዴ የ[[አሜሪካ]] [[ፕሬዚዳን መኪንሊ]] ተኩሶ ገደለው።
* [[1907]] - [[ታንክ]] የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በ[[እንግሊዝ|እንግሊዞች]] ተፈተነ።