ለመማር ክፍል መግባት ለማለፍ ካሮት መብላት

ለመማር ክፍል መግባት ለማለፍ ካሮት መብላትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

የካሮትን ለአይን ጤንነት አስፈልጊነትና እንዲሁም ኩረጃን የሚያበረታታ አባባል። መጥፎ ተረትና ምሳለ።