ፋግታ ለኮማ ለማስተካከል

ፋግታ ለኮማ
ፋግታ ለኮማ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 142,416

ወንድ =70,681 ሴት =71,735

 
 
ፋግታ ለኮማ

12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


"ፋግታ ለኮማ" በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ሲትሆን ዋና ከተማአ/ቅዳም ከተማ ናት።

ቀበሌ ለማስተካከል

ፋግታ ለኮማ ወረዳ ወደ 26 ቀበሌዎች አሉት።

የቀበሌው ስም

 

1. ኮሪጎሃና

2. ገዘሃራ አዊዲ

3. አግታ አያጀስታ

4. አንኩሪ

5. ችጎሊ ማርያም

6. አይካልታ

7. አደረጅታ

8. ነቸላ ዱቻ

9. ደጊ አቮላ

10. ድማማ መንጉዳ

11. ደለከስ

12. አዝማች

13. ሻንጋና

14. አፍራ

15. አሸዋ

16. አመሻ ሽንኩሪ

17. ጋፈራ

18. እንዳሃ

19. ሻራታ

20. ዘንበላ (ስግላ)

21. ደብረ ዘይት (በሰና)

22. ፊንዚት

23. ፋግታ

24. ዋዝ

25. ድማማ

26. ፉሪ ጀጎላ

27. ጉላ ጊዩርጊስ

28. ቱጂ

29. አ/ቅዳም ከተማ አስተዳደር

ህዝብ ቆጠራ ለማስተካከል

ፋግታ ለኮማ ወረዳ ህዝብ ቁጥር
1987 ዓ.ም የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት
142,750


ፋግታ ለኮማ አቀማመጥ

 
ፋግታ ለኮማ