ጊሌርሞ ሉዊስ ፍራንኮ ፋርኳርሰን (Guillermo Luis Franco Farquarson, ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ (ቀድሞ አርጀንቲናዊ) እግር ኳስ ተጫዋች ነው። እስከ 2010 እ.ኤ.አ. ድረስ ለሜክሲኮ ተሰልፏል።

ጊሌርሞ ፍራንኮ

ጊሌርሞ ፍራንኮ በዌስት ሀም
ጊሌርሞ ፍራንኮ በዌስት ሀም
ጊሌርሞ ፍራንኮ በዌስት ሀም
ሙሉ ስም ጊሌርሞ ሉዊስ ፍራንኮ ፋርኳርሰን
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ኮሪየንቴስአርጀንቲና
ቁመት 181 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1995-2002 እ.ኤ.አ. ሳን ሎሬንዞ 96 (23)
2002-2005 እ.ኤ.አ. ሞንተሬይ 119 (63)
2006-2009 እ.ኤ.አ. ቪላሪል 81 (14)
2009-2010 ዌስት ሀም ዩናይትድ 23 (5)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ቬሌዝ ሳርስፊልድ 12 (2)
ብሔራዊ ቡድን
2005-2010 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 25 (7)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።