ገላጋይ አጥቼ ግልገሌን በላኋት

ትርጉም ለማስተካከል

ማሳደግ ሲኖርበት መካሪ ስላጣ ግልግል በጉን በላ። ስለሆነም ወደፊት ብዙ ጥቅም የሚያመጣን ነገር በመስገብገብ ወዲያው የመጠቀምን ጅልነት የሚያሳይ።